በ ሰንጠረዦች ስለ መስራት

ዳታ የሚጠራቀመው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ነው: ለምሳሌ: የ እርስዎ የ ስርአት አድራሻ ደብተር እርስዎ የሚጠቀሙት በ እርስዎ የ ኢ-ሜይል አድራሻዎች የ ሰንጠረዥ አድራሻ ደብተር ዳታቤዝ ነው: እያንዳንዱ አድራሻ የ ዳታ መዝገብ ነው: እንደ ረድፍ የ ቀረበውን በ ሰንጠርዥ ውስጥ: የ ዳታ መዝገቦች የያዘው የ ዳታ ሜዳዎች ናቸው: ለምሳሌ: የ መጀመሪያ እና የ መጨረሻ ስም ሜዳዎች እና ኢ-ሜይል ሜዳ

አዲስ ሰንጠረዥ በ ሰንጠረዥ አዋቂ መፍጠሪያ

በ LibreOffice አዲስ ሰንጠረዥ መፍጠር ይችላሉ በ መጠቀም የ ሰንጠረዥ አዋቂ :

  1. የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ሰንጠረዥ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ

  2. በ ግራ ክፍል ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ ምልክት

  3. ይጫኑ ሰንጠረዥ ለ መፍጠር አዋቂውን ይጠቀሙ

አዲስ ሰንጠረዥ መፍጠሪያ በ ንድፍ መመልከቻ

  1. የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ሰንጠረዥ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ

  2. በ ግራ ክፍል ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ ምልክት

  3. ይጫኑ ሰንጠረዥ መፍጠሪያ በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ

ይታያል የ ሰንጠረዥ ንድፍ መስኮት

አዲስ የ ሰንጠረዥ መመልከቻ መፍጠሪያ

አንዳንድ የ ዳታቤዞች አይነት የ ሰንጠረዥ መመልከቻ ይደግፋሉ: የ ሰንጠረዥ መመልከቻ ጥያቄ ዳታቤዝ ውስጥ የ ተጠራቀመውን: ለ በርካታ ዳታቤዝ ተግባሮች: መመልከቻ መጠቀም ይችላሉ ሰንጠረዥን እንደሚጠቀሙ

  1. የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ሰንጠረዥ መመልከቻ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ

  2. በ ግራ ክፍል በ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ ምልክት

  3. ይጫኑ የ ሰንጠረዥ መመልከቻ መፍጠሪያ.

የ ንድፍ መመልከቻ መስኮት ይታያል: በጣም ተመሳሳይ ነው ከ ጥያቄ ንድፍ መስኮት ጋር