በ ፎርም ማጣሪያ መፈለጊያ

  1. የ ዳታቤዝ ሜዳዎች የያዘ የ ፎርም ሰነድ መክፈቻ

    ለምሳሌ: ባዶ የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ እና ይጫኑ + Shift + F4 ቁልፍ: የ ጽሁፍ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ዝርዝር ይከፍታል የ ጽሁፍ ዳታቤዝ የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ: ተጭነው ይዘው የ Shift+: ይጎትቱ ጥቂት የ አንድ ራስጌዎች ወደ ሰነዱ ውስጥ: የ ፎርሙ ሜዳዎች በ ሰነዱ ውስጥ እንዲፈጠር:

  2. ፎርም መቆጣጠሪያዎች እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት  ምልክት የ ንድፍ ዘዴን ለማጥፋት

  3. ፎርም መቃኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ በ ፎርም-መሰረት ባደረገ ማጣሪያ ምልክት  ምልክት የ አሁኑ ሰነድ ይታያል ከ ፎርም መቆጣጠሪያ ጋር እንደ ባዶ ማረሚያ mask. የ ፎርም ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ይታያል

  4. የ ማጣሪያ ሁኔታ ያስገቡ ወደ አንዱ ከ በርካታ ሜዳዎች ውስጥ: ያስታውሱ እርስዎ የ ማጣሪያ ሁኔታዎች ካስገቡ ወደ በርካት ሜዳዎች: ሁሉም ያስገቡዋቸው ማጣሪያዎች መመሳሰል አለባቸው ከ (ቡሊያን እና) ጋር

ተጨማሪ መረጃ ስለ ሁለ ገብ እዚህ ይገኛል በ የ ጥያቄ ንድፍ

እርስዎ ከ ተጫኑ የ ፎርም-መሰረት ያደረገ ማጣሪያ መፈጸሚያ ምልክት በ ፎርም ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ: ማጣሪያው ይፈጸማል ለ እርስዎ ይታያል የ ፎርም መቃኛ እቃ መደርደሪያ እና እርስዎ መቃኘት ይችላሉ ጠቅላላ መዝገቦችን

እርስዎ ከ ተጫኑ በ መዝጊያ ቁልፍ ላይ በ ፎርም ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ ፎርሙ ያለ ማጣሪያ ይታያል

ይጫኑ የ ማጣሪያ መፈጸሚያ ምልክት  ምልክት ፎርም መቃኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ መቀየር የ ተጣራውን መመልከቻ

የተሰናዳውን ማጣሪያ ማስወገድ ይቻላል በ መጫን እንደ ነበር መመለሻ ማጣሪያ/መለያ ምልክት  ምልክት

የ ማጣሪያ መቃኛ መጠቀሚያ

ሰንጠረዦች እና የ ፎርም ሰነዶች መፈለጊያ