ዳታቤዝ መመዝገቢያ እና ማጥፊያ

ዳታ ከማንኛውም የ ዳታቤዝ ፋይል መመዝገብ ይቻላል ወደ LibreOffice. መመዝገብ ማለት መንገር ነው ለ LibreOffice ዳታ የት እንደሚገኝ: እንዴት እንደ ተደራጀ: ዳታውን እንዴት እንደሚያገኙ: እና ሌሎችም ተጨማሪዎች: አንድ ጊዜ ዳታቤዝ ከ ተመዘገበ: እርስዎ የ ዝርዝር ትእዛዝ መጠቀም ይችላሉ መመልከቻ - የ ዳታ ምንጭ የ ዳታ መዝገብ ጋር ለ መድረስ: ከ እርስዎ የ ጽሁፍ እና ሰንጠረዥ ሰነዶች ውስጥ

የ ነበረ የ ዳታቤዝ ፋይል ለመመዝገብ:

  1. ይምረጡ - LibreOffice ቤዝ - ዳታቤዞች

  2. ይጫኑ አዲስ እና ይምረጡ የ ዳታቤዝ ፋይል

የ ተመዘገበ የ ዳታቤዝ ለማስወገድ ከ LibreOffice

  1. ይምረጡ - LibreOffice Base - ዳታቤዞች

  2. ይምረጡ የ ዳታቤዝ ፋይል እና ይጫኑ ማጥፊያ