በ ጥያቄዎች ስለ መስራት
እርስዎ አንዳንድ ጊዜ ብቻ መድረስ ከ ፈለጉ ወደ እርስዎ የ ንዑስ ስብስብ ዳታ ጋር የሚገለጽ በ ማጣሪያ ሁኔታዎች: እርስዎ ጥያቄ መግለጽ ይችላሉ: ይህ በ መሰረቱ ስም ነው ለ አዲሱ መመልከቻ በ ማጣሪያ ዳታ ውስጥ: እርስዎ ጥያቄውን ይክፈቱ እና ይመልከቱ የ አሁኑን ዳታ እርስዎ በ ገለጹት ሰንጠረዥ ውስጥ
አዲስ ጥያቄ በጥያቄ አዋቂ መፍጠሪያ
በ LibreOffice መፍጠር ይችላሉ ጥያቄ በ መጠቀም የ ጥያቄ አዋቂ :
-
የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ጥያቄ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ
-
በ ግራ ክፍል ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ ጥያቄዎች ምልክት
-
ይጫኑ አዋቂውን ይጠቀሙ ጥያቄ ለ መፍጠር
አዲስ ጥያቄ መፍጠሪያ በ ንድፍ መመልከቻ
-
የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ አዲስ ጥያቄ መፍጠር በሚፈልጉበት ቦታ
-
በ ግራ ክፍል ከ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ ጥያቄዎች ምልክት
-
ይጫኑ ጥያቄ መፍጠሪያ በ ንድፍ መመልከቻ
ለ እርስዎ ይታያል የ ጥያቄ ንድፍ መስኮት