አዲስ ዳታቤዝ መፍጠሪያ

  1. ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ዳታቤዝ

    ይህ ይክፍታል የ ዳታቤዝ አዋቂ አዲስ የ ዳታቤዝ መፍጠር ያስችሎታል

  2. ከ ዳታቤዝ አዋቂ ውስጥ: ይምረጡ የ ዳታቤዝ አይነት: እና ይምረጡ ከ ምርጫ ውስጥ ለ መክፈት የ ሰንጠረዥ አዋቂ እንደ የ ጽሁፍ አዋቂ

    ሰንጠረዥ አዋቂ ይረዳዎታል ሰንጠረዥ ለ መጨመር ወደ አዲሱ ዳታቤዝ ፋይል ውስጥ