ዳታ ማስገቢያ ከ መጻፊያ ሰነዶች ውስጥ
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ወደ ሌሎች ሰነድ አይነት: እንደ ሰንጠረዥ እና ማቅረቢያዎች: ማስታወሻ: ልዩነት አለ ጽሁፍ ወደ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ: ወደ ሰንጠረዥ ክፍል: ወይንም ወደ ለ ማቅረቢያ ረቂቅ መመልከቻ ውስጥ ሲገባ
-
ጽሁፍ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ካደረጉ: መለጠፍ ይችላሉ በ ጽሁፍ ወይንም ያለ ጽሁፍ ባህሪዎች: ይጠቀሙ አቋራጭ ቁልፎች ትእዛዝCtrl+C ኮፒ ለማድረግ እና ትእዛዝCtrl+V ለ መለጠፍ
የ ቁራጭ ሰሌዳው ይዞታዎች አቀራረብ እንዴት እንደሚለጠፉ ለመምረጥ: ይጫኑ ቀስቱ አጠገብ ያለውን የ መለጠፊያ ምልክት በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ: ወይንም ይምረጡ ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ እና ከዛ ተገቢውን አቀራረብ ይምረጡ
-
የ ጽሁፍ ሰነድ ራስጌ የያዘ በ ራስጌ እና አንቀጽ ዘዴ አቀራረብ የ ተሰናዳ: ይምረጡ ፋይል - መላኪያ - ረቂቅ ወደ ማቅረቢያ አዲስ ማቅረቢያ ሰነድ ይፈጠራል: የ ራስጌ ረቂቅ የያዘ
-
እርስዎ ከ ፈለጉ ማስተላለፍ እያንዳንዱን ራስጌ በ አንድ ላይ አብረው ከ አንቀጾች ጋር: ይምረጡ የ ፋይል - መላኪያ - በራሱ ግልጽ ያልሆነ ወደ ማቅረቢያ ትእዛዝ: እርስዎ ማቅረብ አለብዎት ራስጌዎቹን ከ ተመሳሳይ የ አንቀጽ ዘዴ ጋር ይህን ትእዛዝ ለ መመልከት
በ መጎተት-እና-በ መጣል ጽሁፍ ኮፒ ማድረጊያ
-
እርስዎ ጽሁፍ ከ መረጡ እና ከጎተቱት ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ በ መጎተቻ-እና-በ መጣያ ጽሁፉ ወደ ክፍሉ ውስጥ ይገባል እርስዎ አይጡን በ ለቀቁበት ቦታ
-
እርስዎ ከ ጎተቱ ጽሁፍ ወደ መደበኛ ማቅረቢያ መመልከቻ ሰነድ ውስጥ: የ OLE እቃ ይገባል ወደ: LibreOffice ተሰ-ኪ ውስጥ
-
እርስዎ ከ ጎተቱ ጽሁፍ ወደ ረቂቅ መደበኛ ማቅረቢያ መመልከቻ ሰነድ ውስጥ: መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ይገባል