የ መሳያ እቃዎች ኮፒ ማድረጊያ ወደ ሌሎች ሰነዶች ውስጥ

ይህን LibreOffice የ መሳያ እቃዎች ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ጽሁፍ: ሰንጠረዥ: እና ማቅረቢያ ሰነዶች ውስጥ

  1. የ መሳያ እቃ ወይንም እቃዎች ይምረጡ

  2. የ መሳያ እቃ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ማድረጊያ ለምሳሌ በመጠቀም +C.

  3. ወደ ሌላ ሰነድ ይቀይሩ እና መጠቆሚያውን እርስዎ እቃውን ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ላይ ያድርጉ

  4. የ መሳያ እቃ ማስገቢያ ለምሳሌ በመጠቀም +V.

ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ ገባ የ መሳያ እቃ በ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ ማስቆሚያ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ማስቆሚያውን በ መምረጥ እቃውን እና ይጫኑ የ ማስቆሚያ መቀየሪያ ምልክት ላይ በ የ OLE-እቃ እቃ መደርደሪያ ላይ ወይንም በ ክፈፍ እቃ መደርደሪያ ላይ: ይህ ይከፍታል የ ብቅ ባይ ዝርዝር እርስዎ የሚመርጡበት የ ማስቆሚያ አይነት

ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስገቢያ

ወደ አሁኑ ክፍል ውስጥ የ ገባ የ መሳያ እቃ ማስቆሚያ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ማስቆሚያውን በ መምረጥ ክፍል እና ገጽ እቃውን በ መምረጥ እና ከዛ ይጫኑ የ ማስቆሚያ መቀየሪያ ምልክት ምልክት