ትብብር

በ LibreOffice መጻፊያ: ማስደነቂያ እና መሳያ ውስጥ አንድ ተጠቃሚ ብቻ በ አንድ ጊዜ ሰነድ መክፈት ይችላል ለ መጻፍ: በ ሰንጠረዥ ውስጥ በርካታ ተጠቃሚዎች በ ተመሳሳይ ጊዜ መክፈት እና በ ሰንጠረዥ ላይ በ ተመሳሳይ ጊዜ መጻፍ ይችላሉ

ትብብር በ ሰንጠርዥ ውስጥ

የ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነድ መካፈያ የሚያስችለው ለ በርካታ ተጠቃሚዎች ወዲያውኑ ለ መጻፍ እንዲችሉ ነው: ሁሉም ተጠቃሚ መተባበር የሚፈልግ ስም ማስገባት አለበት በ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ tab ገጽ ላይ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ትእዛዞች ዝግጁ አይሆኑም (ግራጫማ ይሆናሉ) ለውጦች መከታተያ ወይንም ሰነድ ማካፈያ በሚጀምር ጊዜ: ለ አዲስ ሰንጠረዥ እርስዎ መፈጸም አይችሉም ወይንም ማስገባት ግራጫማ የሆኑትን አካላት


አዲስ ሰንጠረዥ መፍጠሪያ

ተጠቃሚ A አዲስ የ ሰንጠረዥ ሰነድ ፈጥሯል: የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:

ይህን መሳሪያዎች - ሰነድ ማካፋያ ትእዛዝ በ መጠቀም የ አሁኑን ሰነድ ዘዴ መቀየር ይቻላል ወደ የሚካፈሉት ሰነድ: እርስዎ ከ ፈለጉ ለ መጠቀም የሚካፈሉት ሰነድ በ ማይካፈሉት ዘዴ: እርስዎ ማስቀመጥ አለብዎት የሚካፈሉትን ሰነድ ሌላ ስም ወይንም ሌላ መንገድ በ መጠቀም: ይህ የ ሰንጠረዡን ኮፒ ይፈጥራል ከ ማንም ጋር የማይካፈሉት

ሰንጠረዥ መክፈቻ

ተጠቃሚ A የ ሰንጠረዥ ሰነድ ከፍቷል: የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:

የሚካፈሉትን ሰንጠረዥ ሰነድ ማስቀመጫ

ተጠቃሚ A የሚካፈለውን ሰነድ አስቀምጧል: የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:

ተጠቃሚ የሚካፈለውን የ ሰንጠረዥ ሰነድ በሚያስቀምጥ ጊዜ: ሰነዱ እንደገና ይጫናል ከ ማስቀመጫ ትእዛዝ በኋላ: ስለዚህ ሰንጠረዡ ዘመናዊውን እትም ያሳያል በ ሁሉም ተጠቃሚዎች የ ተቀመጠውን ጨምሮ: መልእክት ይታያል "አዲስ ለውጦች ተጨምረዋል" ሌላ ተጠቃሚ ይዞታውን በሚቀይር ጊዜ

ትብብር በ መጻፊያ: ማስደነቂያ እና መሳያ ውስጥ

ለ ሁሉም ክፍሎች መጻፊያ: ማስደነቂያ: መሳያ: እና ሰንጠረዥ ሰነድ ማካፈል በሚሰናከል ጊዜ: ፋይል መቆለፍ ይቻላል: ይህ ፋይል መቆለፊያ ዝግጁ ነው ተመሳሳይ ሰነድ ጋር በ ተለየ የ መስሪያ ስርአት ሲደርሱ:

ተጠቃሚ A ሰነድ ከፍቷል: የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:

የ ተጠቃሚ መድረሻ ፍቃዶች እና ሰነድ ማካፈያዎች

አንዳንድ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው በ መስሪያ ስርአት በ ተጠቃሚ ፍቃድ አስተዳዳሪ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

መጻፊያ ጋር መደረሻ ሌሎች ተጠቃሚዎችን (በ ስህተት ወይንም ሆን ብለው) ፋይል መቀየር ወይንም ማጥፋት ያስችላቸዋል