የ ሩቅ ፋይል ግልጋሎት ግንኙነት ማሰናጃ
የ ሩቅ ሰርቨሮች ጋር ለ መድረስ: እርስዎ መጠቀም አለብዎት የ LibreOffice’s ራሱን መክፈቻ እና ማስቀመጫ ንግግሮች: እርስዎ አሁን የሚጠቀሙ ከሆነ የ እርስዎን የ መስሪያ ስርአት ንግግሮች ለ መክፈቻ እና ለማስቀመጫ ፋይሎች: ይሂዱ ወደ
እና ምልክት ያድርጉ ምርጫውን .የ ሩቅ ሰርቨር ግንኙነት ለማስቻል: ከ እነዚህ ዘዴዎች አንዱን ይጠቀሙ
-
በ ሩቅ ፋይሎች ቁልፍ ላይ ይጫኑ በ ማስጀመሪያው ማእከል ውስጥ
-
ይምረጡ
-
ይምረጡ
ከዛ ይጫኑ ግልጋሎት መጨመሪያ ቁልፍ ላይ በ ንግግር መክፈቻ ውስጥ የ ፋይል ግልጋሎት ንግግር ይከፈታል
በ መገናኘት ላይ ወደ WebDAV ሰርቨር
-
አይነት : WebDAV
-
ጋባዥ: የ ሰርቨር URL, ብዙ ጊዜ በ ፎርም አይነት በ file.service.com
-
Port: port number (ብዙ ጊዜ 80)
-
ይምረጡ አስተማማኝ ግንኙነት ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ግልጋሎቱ ጋር ለ መድረስ በ https አሰራር እና port 443
-
ምልክት: ለዚህ ግንኙነት ስም ይስጡ: ይህ ስም ይታያል በ ዝርዝር ሳጥን ግልጋሎት ውስጥ የ ሩቅ ፋይሎች ንግግር መክፈቻ እና ማስቀመጫ
ማስታወሻ: root ለ ፋይል ግልጋሎት የሚቀርበው በ ፋይል ግልጋሎት አስተዳዳሪ ነው እና የ ጽሁፍ ፋይሎች: ደንቦች: እና መንገዶች ሊይዝ ይችላል:
ግንኙነት አንዴ ከ ተገለጸ: ይጫኑ እሺ ለ መገናኘት: ንግግሩ ይፈዛል ግንኙነቱ እስኪመሰረት ድረስ ከ ሰርቨሩ ጋር ንግግር ሊታይ ይችላል የሚጠይቅ የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል ብቅ ሊል ይችላል እርስዎ ወደ ሰርቨር እንዲገቡ: ይቀጥሉ ማስገባት ትክክለኛውን ስም እና የ መግቢያ ቃል
በ መገናኘት ላይ ወደ FTP እና SSH ሰርቨር
-
አይነት: FTP ወይንም SSH
-
ጋባዥ: የ ሰርቨር URL, ብዙ ጊዜ በ ፎርም አይነት በ file.service.com
-
Port: port number (ብዙ ጊዜ 21 ለ FTP and 22 ለ SSH).
-
የ ተጠቃሚ: መግቢያ ቃል: የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል ለ FTP ግልጋሎት
-
የ መግቢያ ቃል አስታውስ : የ መግቢያ ቃል የ ተቀመበትን መርምር በ LibreOffice ተጠቃሚ ገጽታ ውስጥ: የ መግቢያ ቃል ይቀመጣል በ ዋናው መግቢያ ቃል ማስቀመጫ ውስጥ: በ :
-
ምልክት: ለዚህ ግንኙነት ስም ይስጡ: ይህ ስም ይታያል በ ዝርዝር ሳጥን ግልጋሎት ውስጥ የ ሩቅ ፋይሎች ንግግር መክፈቻ እና ማስቀመጫ
ግንኙነት አንዴ ከ ተገለጸ: ይጫኑ እሺ ለ መገናኘት: ንግግሩ ይፈዛል ግንኙነቱ እስኪመሰረት ድረስ ከ ሰርቨሩ ጋር
ወደ መስኮት ማካፈያ በ መገናኘት ላይ
-
አይነት: መስኮት ማካፈያ
-
ጋባዥ: የ ሰርቨር URL, ብዙ ጊዜ በ ፎርም አይነት በ file.service.com
-
ማካፈያ: መስኮት ማካፈያ
-
የ መግቢያ ቃል አስታውስ : የ መግቢያ ቃል የ ተቀመበትን መርምር በ LibreOffice ተጠቃሚ ገጽታ ውስጥ: የ መግቢያ ቃል ይቀመጣል በ ዋናው መግቢያ ቃል ማስቀመጫ ውስጥ: በ :
-
ምልክት: ለዚህ ግንኙነት ስም ይስጡ: ይህ ስም ይታያል በ ዝርዝር ሳጥን ግልጋሎት ውስጥ የ ሩቅ ፋይሎች ንግግር መክፈቻ እና ማስቀመጫ
ግንኙነት አንዴ ከ ተገለጸ: ይጫኑ እሺ ለ መገናኘት: ንግግሩ ይፈዛል ግንኙነቱ እስኪመሰረት ድረስ ከ ሰርቨሩ ጋር
ወደ ጉግል አካል በ መገናኘት ላይ
-
ይጻፉ: የ ጉግል አካል
-
የ ተጠቃሚ: መግቢያ ቃል: የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል ለ ጉግል መግለጫ
-
የ መግቢያ ቃል አስታውስ : የ መግቢያ ቃል የ ተቀመበትን መርምር በ LibreOffice ተጠቃሚ ገጽታ ውስጥ: የ መግቢያ ቃል ይቀመጣል በ ዋናው መግቢያ ቃል ማስቀመጫ ውስጥ: በ :
-
ምልክት: ለዚህ ግንኙነት ስም ይስጡ: ይህ ስም ይታያል በ ዝርዝር ሳጥን ግልጋሎት ውስጥ የ ሩቅ ፋይሎች ንግግር መክፈቻ እና ማስቀመጫ
ግንኙነት አንዴ ከ ተገለጸ: ይጫኑ እሺ ለ መገናኘት: ንግግሩ ይፈዛል ግንኙነቱ እስኪመሰረት ድረስ ከ ሰርቨሩ ጋር
በ መገናኘት ላይ ወደ CMIS ሰርቨር
-
ይጻፉ: ይምረጡ የ ሰርቨር አይነት ከ ዝርዝር ውስጥ
-
ጋባዥ: የ ሰርቨር URL. የ URL ነባር ቴምፕሌት የሚቀርበው እንደ ሰርቨሩ አይነት ነው: ዳታ እንደ ሁኔታው ማሰናጃ
-
የ ተጠቃሚ: መግቢያ ቃል: የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል ለ CMIS ግልጋሎት
-
የ መግቢያ ቃል አስታውስ : የ መግቢያ ቃል የ ተቀመበትን መርምር በ LibreOffice ተጠቃሚ ገጽታ ውስጥ: የ መግቢያ ቃል ይቀመጣል በ ዋናው መግቢያ ቃል ማስቀመጫ ውስጥ: በ :
-
ማጠራቀሚያ: ይምረጡ የ ፋይሎች ማጠራቀሚያ ወደ ታች-የሚዘረገፍ ዝርዝር ውስጥ
-
ማነቃቂያ ቁልፍ: ይጫኑ ይዞታዎች ማነቃቂያ ለ ማጠራቀሚያ ዝርዝር