ገጽታ መጨመሪያ ወደ ቻርትስ መደርደሪያ ላይ
እርስዎ ገጽታዎች መጨመር ይችላሉ በ መደርደሪያ ላይ በ ንድፍ ወይንም በ ቻርትስ (ከ ነባር ቀለሞች ይልቅ) በ ቢትማፕስ ንድፎች:
-
ወደ ማረሚያ ዘዴ መግቢያ ሁለት ጊዜ-በ መጫን በ ቻርትስ ላይ
-
ይጫኑ በ ማንኛውም ከታታይ መደርደሪያ ላይ እርስዎ ማረም በሚፈልጉት ላይ: ሁሉም ተከታታይ መደርደሪያዎች አሁን ይመረጣሉ
አንድ መደርደሪያ ብቻ ማረም ከፈለጉ መደርደሪያው ላይ እንደገና ይጫኑ
-
ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ የ እቃ ባህሪዎች እና ከዛ ይምረጡ የ ቦታ tab.
-
ይጫኑ በ ቢትማፕስ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ ቢትማፕስ እንደ ገጽታ አሁን ለ ተመረጠው መደርደሪያ: ይጫኑ እሺ ማሰናጃውን ለ መቀበል