የ ቻርትስ አክሲስ ማረሚያ

እርስዎ ያስገቡትን የ ቻርትስ አክሲስ ለማረም:

  1. ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ

    ግራጫ ድንበር ይታያል በ ቻርትስ እና በ ዝርዝር መደርደሪያ ላይ ትእዛዞችን የያዘ እቃዎችን ለ ማረም በ ቻርትስ ላይ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - አክሲስ እና ከዛ ይምረጡ የ አክሲስ (ወይንም አክሲስ) እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን: እና ንግግር ይታያል

  3. ይምረጡ ዝግጁ ከሆኑ ክፍሎች ውስጥ: እና የሚፈለገውን ለውጦች ይፈጽሙ (ለምሳሌ: ይምረጡ የ መመጠኛ tab እርስዎ ማሻሻል ከ ፈለጉ መመጠኛ ለ አክሲስ)

  4. ይጫኑ እሺ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ ከ ቻርትስ ውጪ ከ ቻርትስ ማረሚያ ዘዴ ለ መውጣት