የ መስመር መጨረሻ በ ክፍሎች ውስጥ ማስገቢያ
የ መስመር መጨረሻ ማስገቢያ በ LibreOffice ሰንጠረዥ ክፍሎች ውስጥ
-
በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ የ መስመር መጨረሻ ለማስገባት ይጫኑ የ ትእዛዝ Ctrl+ማስገቢያ ቁልፎች
ይህ የሚሰራው በ ጽሁፍ ማረሚያ ብቻ ነው መጠቆሚያው ባለበት ክፍል ውስጥ: በማስገቢያ መስመር ውስጥ አይደለም: ስለዚህ በ መጀመሪያ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ክፍሉ ውስጥ: ከዛ አንዴ-ይጫኑ ጽሁፉ ባለበት ቦታ እርስዎ የ መስመር መጨረሻ ማስገባት በሚፈልጉበት
እርስዎ መፈለግ ይችላሉ በ አዲስ መስመር ላይ ባህሪዎችን በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ውስጥ በ መፈለግ በ \n እንደ መደበኛ አገላለጽ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ጽሁፍ ተግባር ባህሪ(10) አዲስ መስመር ባህሪ ለ ማስገባት ወደ ጽሁፍ መቀመሪያ ውስጥ
አቀራረብ LibreOffice ለ ሰንጠረዥ ክፍሎች ራሱ በራሱ መስመር መጠቅለያ
-
ክፍሎች ይምረጡ ራሱ በራሱ የ መስመር መጨረሻ እንዲፈጥር
-
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች - ማሰለፊያ
-
ይምረጡ ራሱ በራሱ ጽሁፍ መጠቅለያ
መስመር መጨረሻ ማስገቢያ በ LibreOffice መጻፊያ የ ጽሁፍ ሰነድ ሰንጠረዥ ውስጥ
-
የ መስመር መጨረሻ ለ ማስገባት በ ጽሁፍ ሰነድ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ: ይጫኑ የ ማስገቢያን ቁልፍ
ራሱ በራሱ የ መስመር መጨረሻ ይፈጽማል እርስዎ በ ክፍሉ መጨረሻ አካባቢ በሚጽፉ ጊዜ