ድንበሮች እና አንቀጾች መግለጫ

በ ቅድሚያ የተገለጹ የ ድንበር ዘዴዎች ማስናጃ

  1. መጠቆሚያውን በ አንቀጹ ውስጥ ያድርጉ ድንበሩን መግለጽ ለሚፈልጉት

  2. ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - ድንበሮች

  3. አንድ ነባር የ ድንበር ዘዴ ይምረጡ ከ ነባር ቦታ ውስጥ

  4. ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ: ይህ ማሰናጃ ይፈጸማል ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ

  5. ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ አንቀጽ ይዞታ መሀከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው

  6. ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም

የ ድንበር ዘዴ ማሰናጃ ማስተካከያ

  1. ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - ድንበሮች

  2. ተጠቃሚ-የሚገለጽ ቦታ ይምረጡ ጠርዝ(ዞች) በ መደበኛ ቦታ እንዲታይ የሚፈልጉትን: ይጫኑ በ ጠረዙ ላይ በ ቅድመ እይታ መመልከቻ ላይ ለ መቀያየር የ ጠርዝ ምርጫውን

  3. ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ: ይህ ማሰናጃ ይፈጸማል ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ

  4. የ መጨረሻውን ሁለት ደረጃዎች ይድገሙ ለ እያንዳንዱ ድንበር ጠርዝ

  5. ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ አንቀጽ ይዞታ መሀከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው

  6. ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም