መግለጫ ንድፎች ወይንም ቀለሞች ለ ገጾች መደብ (የ ውሀ ምልክት)

  1. ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ

  2. መደብ tab ገጽ ውስጥ: ይምረጡ የ መደብ ቀለም ወይንም የ መደብ ንድፍ

    የ ማስታወሻ ምልክት

    በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይህ መደብ የሚታየው በሚታተመው ክፍል ጀርባ ነው በሌላ ላይ አይደለም