የ እርዳታ መሳሪያዎች ለ LibreOffice

LibreOffice ይደግፋል አንዳንድ የ እርዳታ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች እንደ መመልከቻውን ማጉሊያ ሶፍትዌር: መመልከቻውን አንባቢ: እና በ-መመልከቻው ላይ የ ፊደል ገበታ

የ ምክር ምልክት

የ እርዳታ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ዝርዝር ይገኛል በ ዊኪ በ https://wiki.documentfoundation.org/Accessibility.


የ ተደገፉ የ ማስገቢያ አካሎች

LibreOffice ይህ እርስዎን የሚያስችለው አማራጭ ማስገቢያ አካሎች መጠቀም እንዲችሉ ነው ተግባሮች ጋር ለመድረስ በ LibreOffice.

- LibreOffice - መመልከቻ

- LibreOffice - የ መተግበሪያ ቀለሞች

- LibreOffice - መድረሻ