ActiveX መቆጣጠሪያ ሰነዶችን ለ መመልከት በ Internet Explorer

እርስዎ መመልከት ይችላሉ በ መስኮት ስር ብቻ ማንኛውንም LibreOffice ሰነድ በ መስኮት ውስጥ በ Microsoft Internet Explorer. ይግጠሙ የ ActiveX መቆጣጠሪያ ለ LibreOffice ፕሮግራም ማሰናጃ

ActiveX control በ መግጠም ላይ

  1. መዝጊያ LibreOffice እና በፍጥነት ማስጀመሪያ

  2. ይጫኑ ከ መስኮት የ ስራ መደርደሪያ ላይ እና ይጫኑ መቆጣጠሪያ ክፍል ውስጥ

  3. ከ መቆጣጠሪያ ክፍል ይጫኑ ፕሮግራም መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ ውስጥ

  4. ከ ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ LibreOffice, ከዛ ይጫኑ መቀየሪያ ውስጥ.

  5. ከ መግጠሚያ አዋቂው ይምረጡ ማሻሻያ

  6. መክፈቻ በ ምርጫ አካላቶች ማስገቢያ እና መፈለጊያ በ ActiveX Control ማስገቢያ ውስጥ: ይክፈቱ የ ንዑስ ዝርዝር ምልክት የ ተመረጠውን ገጽታ ለ መግጠም

  7. ይጫኑ ይቀጥሉ እና መግጠሚያ

መመልከቻ LibreOffice ሰነዶችን

  1. በ Internet Explorer, ድህረ ገጾችን ይቃኙ አገናኝ የያዙ ወደ LibreOffice መጻፊያ ሰነድ: ለምሳሌ

  2. አገናኙን ይጫኑ ሰነዱን ለ መመልከት በ Internet Explorer window.

    አገናኙን በ ቀኝ-ይጫኑ ፋይሉን በ እርስዎ ሀርድ ዲስክ ላይ ለማስቀመጥ

ማረሚያ LibreOffice ሰነዶችን

የ LibreOffice ሰነድ በ Internet Explorer ውስጥ ማሳያ የ ተሰናዳው ለ ንባብ-ብቻ ነው በ እቃ መደርደሪያ ምልክቶች ውስጥ

  1. ይጫኑ የ ፋይል ማረሚያ ምልክት ከ ሰነድ እቃ መደርደሪያ ላይ: ለ መክፈት የ ሰነዱን ኮፒ በ አዲስ LibreOffice መስኮት ውስጥ

  2. የ ሰነዱን ኮፒ ማረሚያ