እቃ መደርደሪያዎች
ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ: የሚቀጥሉት የ እቃ መደርደሪያዎች ለ እርስዎ ይታያል
ሰንጠረዥ
የ ዳታቤዝ እቃ መክፈቻ
የ ተመረጠውን ሰንጠረዥ መክፈቻ ስለዚህ እርስዎ መዝገቦች ማስገባት: ማረም: ወይንም ማጥፋት ይችላሉ
ማረሚያ
የ ተመረጠውን ሰንጠረዥ መክፈቻ ስለዚህ እርስዎ አካሉን መቀየር ይችላሉ
ማጥፊያ
የተመረጠውን ሰንጠረዥ ማጥፊያ
እንደገና መሰየሚያ
የተመረጠውን ሰንጠረዥ እንደገና መሰየሚያ
ጥያቄ
የ ዳታቤዝ እቃ መክፈቻ
የ ተመረጠውን ጥያቄ መክፈቻ ስለዚህ እርስዎ መዝገቦች ማሰገባት: ማረም ወይንም ማጥፋት ይችላሉ
ማረሚያ
የ ተመረጠውን ጥያቄ መክፈቻ ስለዚህ እርስዎ አካሉን መቀየር ይችላሉ
ማጥፊያ
የተመረጠውን ጥያቄ ማጥፊያ
እንደገና መሰየሚያ
የተመረጠውን ጥያቄ እንደገና መሰየሚያ
ፎርም
የ ዳታቤዝ እቃ መክፈቻ
የ ተመረጠውን ፎርም መክፈቻ ስለዚህ እርስዎ ማሰገባት: ማረም ወይንም ማጥፋት ይችላሉ
ማረሚያ
የ ተመረጠውን ፎርም መክፈቻ ስለዚህ እርስዎ ረቂቁን መቀየር ይችላሉ
ማጥፊያ
የተመረጠውን ፎርም ማጥፊያ
እንደገና መሰየሚያ
የተመረጠውን ፎርም እንደገና መሰየሚያ
መግለጫ
የ ዳታቤዝ እቃ መክፈቻ
የ ተመረጠውን መዝገብ መክፈቻ ስለዚህ እርስዎ ማሰገባት: ማረም ወይንም ማጥፋት ይችላሉ
ማረሚያ
የ ተመረጠውን መዝገብ መክፈቻ ስለዚህ እርስዎ ረቂቅ መቀየር ይችላሉ
ማጥፊያ
የተመረጠውን መግለጫ ማጥፊያ
እንደገና መሰየሚያ
የተመረጠውን መግለጫ እንደገና መሰየሚያ