የ ሰንጠረዥ አዋቂ - ሰንጠረዥ መፍጠሪያ

ለ ሰንጠረዥ ስም ያስገቡ እና ይወስኑ እርስዎ ሰንጠረዥ ማሻሻል ይፈልጉ እንደሆን አዋቂው ከ ጨረሰ በኋላ

የ ሰንጠረዡ ስም

የ ሰንጠረዥ ስም ይወስናል

የ ሰንጠረዥ መዝገብ

ለ ሰንጠረዥ መዝገብ ይምረጡ (ዝግጁ የሚሆነው ለ ዳታቤዝ መዝገብ ድጋፍ ነው)

የ ሰንጠረዥ ንድፍ

ለ ሰንጠረዥ ንድፍ ይምረጡ (ዝግጁ የሚሆነው ለ ዳታቤዝ ንድፍ ድጋፍ ነው)

የ ሰንጠረዥ ንድፍ መቀየሪያ

ይምረጡ ለማስቀመጥ እና ለ ማረም የ ሰንጠረዥ ንድፍ

ዳታ ወዲያውኑ መጨመሪያ

ይምረጡ ለማስቀመጥ የ ሰንጠረዥ ንድፍ እና ይክፈቱ ሰንጠረዥ ዳታ ለማስገባት

ይህን ሰንጠረዥ መሰረት ባደረገ ፎርም መፍጠሪያ

ይምረጡ ለ መፍጠር ፎርም ይህን ሰንጠረዥ መሰረት ያደረገ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ መጨረሻ በ ተጠቀሙበት ማሰናጅ በ ፎርም አዋቂ

የ ሰንጠርዥ አዋቂ