የ ሰንጠረዥ አዋቂ - ቀዳሚ ቁልፍ ማሰናጃ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሜዳ መወሰኛ እንደ ቀዳሚ ቁልፍ የሚጠቀሙበት
ቀዳሚ ቁልፍ መፍጠሪያ
ይምረጡ ቀዳሚ ቁልፍ ለመፍጠር: ቀዳሚ ቁልፍ ይጨምሩ ለ እያንዳንዱ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ እያንዳንዱን መዝገብ ለመለየት: ለ አንዳንድ ዳታቤዝ ስርአቶች በ LibreOffice ቀዳሚ ቁልፍ አስፈላጊ ነው ሰንጠረዥ ለማረም
ራሱ በራሱ ቀዳሚ ቁልፍ መጨመሪያ
ይምረጡ የ ራሱ በራሱ ቀዳሚ ቁልፍ መጨመሪያ እንደ ተጨማሪ ሜዳ
የነበረውን ሜዳ እንደ ቀዳሚ ቁልፍ መጠቀሚያ
የ ነበረ ሜዳ ለ መጠቀም ይምረጡ እንደ የ ተለየ ቀዳሚ ቁል
የ ሜዳ ስም
የ ሜዳ ስም ይምረጡ
በራሱ ዋጋ
ይምረጡ ራሱ በራሱ ዋጋ እንዲያስገባ እና የ ሜዳዎች ዋጋ እንዲጨምር ለ እያንዳንዱ አዲስ መዝገብ: የ ዳታቤዝ መደገፍ አለበት ራሱ በራሱ መጨመሪያ ለ መጠቀም የ በራሱ ዋጋ ገጽታ
ቀዳሚ ቁልፍ በ በርካታ ሜዳዎች መግለጫ
ይምረጡ ቀዳሚ ቁልፍ ለ መፍጠር ከ መቀላቀያ ውስጥ ለ በርካታ ለ ነበሩ ሜዳዎች
ዝግጁ ሜዳዎች
ሜዳ ይምረጡ እና ይጫኑ > ለ መጨመር ወደ የ ቀዳሚ ቁልፍ ሜዳዎች ዝርዝር ውስጥ
የቀዳሚ ቁልፍ ሜዳዎች
ሜዳ ይምረጡ እና ይጫኑ < ለ ማስወገድ ከ ቀዳሚ ቁልፍ ሜዳዎች ዝርዝር ውስጥ: ቀዳሚ ቁልፍ የሚፈጠረው ተከታታይ ሜዳዎች በዚህ ዝርዝር ውስጥ ከ ላይ ጀምሮ እስከ ታች ድረስ