የ ሰንጠረዥ አዋቂ - ሜዳዎች ምርጫ

ሜዳዎች ይምረጡ ከ ተሰጠው የ ናሙና ሰንጠረዦች ውስጥ እንደ መጀመሪያ ነጥብ ለ መፍጠር የራስዎትን ሰንጠረዥ

ንግድ

የ ንግድ ምድብ ይምረጡ ለ መመልከት የ ንግድ ናሙና ሰንጠረዦች

የግል

የ ግል ምድብ ይምረጡ ለ መመልከት የ ግል ናሙና ሰንጠረዦች

ናሙና ሰንጠረዥ

ይምረጡ አንዱን ናሙና ሰንጠረዥ: ከዛ ይምረጡ ሜዳዎች ከ ሰንጠረዥ ውስጥ በ ግራ በኩል ካለው ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይህን ደረጃ ይድገሙ እርስዎ የሚፈልጉት ሜዳዎች በሙሉ እስከሚመረጡ ድረስ

ዝግጁ ሜዳዎች

በ ተመረጠው የ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ውስጥ የ ስሞች ዝርዝር: ይጫኑ ለ መምረጥ ሜዳ ወይንም ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ወይንም የ ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ በርካታ ሜዳዎች ለ መምረጥ

>

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

>>

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

<

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

<<

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

^

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ላይ በ ዝርዝር ውስጥ

v

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ታች በ ዝርዝር ውስጥ

የተመረጡት ሜዳዎች

በ አዲሱ ሰንጠረዥ ውስጥ የሚካተቱን ሁሉንም ሜዳዎች ማሳያ

የ ሰንጠረዥ አዋቂ - አይነት እና አቀራረብ ማሰናጃ