የ ሰንጠረዥ አዋቂ

የ ሰንጠረዥ አዋቂ እርስዎን የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መፍጠር ያስችሎታል

የ ሰንጠረዥ አዋቂ - ሜዳዎች ምርጫ

ሜዳዎች ይምረጡ ከ ተሰጠው የ ናሙና ሰንጠረዦች ውስጥ እንደ መጀመሪያ ነጥብ ለ መፍጠር የራስዎትን ሰንጠረዥ

የ ሰንጠረዥ አዋቂ - አይነት እና አቀራረብ ማሰናጃ

ለ እርስዎ ለ ተመረጡት ሜዳዎች የ ሜዳ መረጃ መወሰኛ

የ ሰንጠረዥ አዋቂ - ቀዳሚ ቁልፍ ማሰናጃ

በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሜዳ መወሰኛ እንደ ቀዳሚ ቁልፍ የሚጠቀሙበት

የ ሰንጠረዥ አዋቂ - ሰንጠረዥ መፍጠሪያ

ለ ሰንጠረዥ ስም ያስገቡ እና ይወስኑ እርስዎ ሰንጠረዥ ማሻሻል ይፈልጉ እንደሆን አዋቂው ከ ጨረሰ በኋላ

ወደ ኋላ

ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው

የሚቀጥለው

ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ

መጨረሻ

ሁሉንም ለውጦች መፈጸሚያ እና አዋቂውን መዝጊያ

መሰረዣ

ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም

የ ሰንጠረዥ አዋቂ - ሜዳዎች ይምረጡ