መግለጫ ገንቢ

የ መግለጫ ገንቢ መሳሪያ ነው እርስዎ የ ተለየ የ ዳታቤዝ መግለጫ የሚፈጥሩበት በ መግለጫ አዋቂ የ መግለጫ አዋቂ ገንቢን በ መጠቀም እርስዎ መቆጣጠር ይችላሉ እርስዎ መገንባት የሚፈልጉትን መግለጭ: እርስዎ የሚያመነጩት መግለጫ የ መጻፊያ ሰነድ ነው እርስዎ ሊያርሙት ይችላሉ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ መግለጫ ገንቢ ለ መጠቀም: የ መግለጫ ገንቢ አካላት መገጠም አለበት: በ ተጨማሪ የ Java Runtime Environment (JRE) ሶፍዌር መገጠም አለበት: እና ይህ ሶፍትዌር መመረጥ አለበት በ LibreOffice.


የ JRE ሶፍትዌር ለ መግጠም

የ መግለጫ ገንቢ የ ተገጠመ የ Java Runtime Environment (JRE) ይፈልጋል

  1. ይምረጡ - LibreOffice - የ ረቀቀ

  2. እባክዎን ትንሽ ደቂቃዎች ይጠብቁ LibreOffice መረጃ እስከሚሰበሰብ ድረስ በ ተገጠመው የ Java ሶፍትዌር በ እርስዎ ስርአት ላይ

    የ ቅርብ ጊዜ የ JRE እትም ከ ተገኘ በ እርስዎ ስርአት ውስይ: ለ እርስዎ ይህ የ ማስገቢያ ዝርዝር ይታያል

  3. ይጫኑ የ ምርጫ ቁልፍ ከ ማስገቢያው ፊት ለ ፊት ያለውን ለማስቻል ይህን የ JRE እትም ለ መጠቀም በ LibreOffice.

  4. እርግጠኛ ይሁኑ የ Java runtime environment ለ መጠቀም ማስቻልዎትን

የ JRE እትም በ እርስዎ ስርአት ውስጥ ካልተገኘ: እርስዎ ይክፈቱ የ ዌብ መቃኛ እና ያውርዱ የ JRE ሶፍትዌር ከ http://www.java.com ይግጠሙ የ JRE ሶፍትዌር: እና ከዛ እንደገና ያስጀምሩ LibreOffice እና ይክፈቱ - LibreOffice - የ ረቀቀ እንደገና

የ መግለጫ ገንቢ ለ መክፈት

  1. የ Base ፋይል ይክፈቱ ወይንም ይፍጠሩ አዲስ የ ዳታቤዝ: የ ዳታቤዝ ቢያንስ አንድ ሰንጠረዥ ከ አንድ የ ዳታ ሜዳ ጋር መያዝ አለበት እና ቀዳሚ የ ቁልፍ ሜዳ

  2. ይጫኑ በ መግለጫ ምልክት ላይ በ ቤዝ መስኮት ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ መፍጠሪያ መግለጫ በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ

    የ መግለጫ ገንቢ መስኮት ይከፈታል

የ መግለጫ ገንቢ በ ሶስት ክፍሎች የ ተከፈለ ነው: ከ ላይ በኩል ዝርዝር ይታያል ከ ታች በኩል የ እቃ መደርደሪያ

በ ቀኝ በኩል ለ እርስዎ የ ባህሪዎች መስኮት ይታያል ከ ባህሪ ዋጋዎች ጋር አሁን ለ ተመረጠው እቃ

የ ግራ ክፍል የ መግለጫ ገንቢ መስኮት የሚያሳየው የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ ነው: የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ በ መጀመሪያ በ ሶስት ክፍሎች የ ተከፈለ ነው: ከ ላይ እስከ ታች ድረስ:

  1. የ ገጽ ራስጌ - ይጎትቱ ለ መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ከ ተወሰነ ጽሁፍ ጋር ወደ ገጽ ራስጌ ቦታ

  2. ዝርዝር - ይጎትቱ እና ይጣሉ ወደ ዳታቤዝ ሜዳዎች ወደ ዝርዝር ቦታ

  3. የ ገጽ ግርጌ - ይጎትቱ መቆጣጠሪያ ሜዳዎችን ከ ተወሰነ ጽሁፍ ጋር ወደ የ ገጽ ግርጌ ቦታ

ለማስገባት ተጨማሪ የ መግለጫ ራስጌ እና የ መግለጫ ግርጌ ቦታ ውስጥ ይምረጡ ማረሚያ - ማስገቢያ የ መግለጫ ራስጌ/ግርጌ ይህ አካባቢ የያዘው ጽሁፍ የሚታየው በ መጀመሪያ እና በ መጨረሻ ጠቅላላ መግለጫ ላይ ነው

ይጫኑ የ "-" ምልክት ከ ቦታው ስም ፊት ለ ፊት ለማሳነስ ወደ አንድ መስመር መግለጫ ገንቢ መመልከቻ: የ "-" ምልክት ይቀየራል ወደ "+" ምልክት: እና እርስዎ ይህን መጫን ይችላሉ እንደገና ቦታውን ለማስፋት

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ መጎተት-እና-በመጣል ወደ ተፈለገው ቦታ: ይህን ክፍል ይመልከቱ: "ሜዳዎች ለማስገባት ወደ መግለጫ" ከ ታች በኩል

በ ተጨማሪ እርስዎ መጫን ይችላሉ የ ምልክት ሜዳ ወይንም የ ጽሁፍ ሳጥን ምልክት ከ እቃ መደርደሪያ ላይ: እና ከዛ ይጎትቱ አራት ማእዘን በ ገጽ ራስጌ ውስጥ ወይንም የ ገጽ ግርጌ ቦታ ላይ: ለ መግለጽ ጽሁፍ በ ሁሉም ገጾች ላይ ተመሳሳይ መሆኑን: እርስዎ ያስገቡ በ ምልክት ሳጥን ውስጥ በ ተመሳሳይ ባህሪዎች መስኮት ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጨመር ይችላሉ ንድፎች በ መጠቀም የ ንድፍ ምልክት

መግለጫ ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ጋር ለማገናኘት

  1. የ አይጥ መጠቆሚያውን ወደ ባህሪዎች መመልከቻ ያንቀሳቅሱ: ለ እርስዎ ይታያል ሁለት tab ገጾች ባጠቃላይ እና ዳታ

  2. ከ ዳታ tab ገጽ: ይጫኑ ይዞታውን ለ መክፈት የ መቀላቀያ ሳጥን

  3. እርስዎ መግለጫ መፍጠር ለሚፈልጉት ሰንጠረዥ ይምረጡ

  4. ሰንጠረዥ ከ መረጡ በኋላ: ይጫኑ Tab ቁልፍ ከ ይዞታ ሳጥን ውስጥ ለ መውጣት

የ ሜዳ መጨመሪያ መስኮት ራሱ በራሱ ይከፈታል እና ያሳያል ሁሉንም ሜዳዎች ለ ተመረጠው ሰንጠረዥ

ወደ መግለጫው ሜዳዎች ለማስገባት

የ መጨመሪያ ሜዳ መስኮት እርስዎን የሚረዳው የ ሰንጠረዥ ማስገቢያዎች ለ ማስገባት ነው: ይጫኑ የ መጨመሪያ ሜዳ ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ የ መጨመሪያ ሜዳ መስኮት ለ መክፈት

  1. ይጎትቱ እና ይጣሉ የ ሜዳ ስሞች አንድ በ አንድ ከ መጨመሪያ ሜዳ መስኮት ውስጥ ወደ ዝርዝር ቦታ መግለጫ ውስጥ: ሜዳዎቹን እርስዎ እንደሚፈልጉት ያስቀምጡ: ከ እቃ መደርደሪያ ላይ ምልክቶች ይጠቀሙ ሜዳዎችን ለማሰለፍ

    በ ሜዳዎች ላይ መደረብ አይቻልም: እርስዎ ከጣሉ የ ሰንጠረዥ ሜዳ በ ዝርዝር ቦታ ላይ: ከዛ ምልክት እና የ ጽሁፍ ሳጥን ይገባል

  2. እርስዎ እንዲሁም ጽሁፍ ማስገባት ይችላሉ ተመሳሳይ የ ሆነ በ ሁሉም የ መግለጫ ገጾች ላይ: ይጫኑ የ ምልክት ሜዳ ምልክት ምልክት ከዛ ይጎትቱ አራት ማእዘን በ ገጽ ራስጌ ወይንም በ ገጽ ግርጌ ቦታ: የ ምልክት ባህሪውን ያርሙ እርስዎ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ለ ማሳየት

ሜዳዎች ካስገቡ በኋላ በ ዝርዝር መመልከቻው ውስጥ: መግለጫ ለ መፈጸም ዝግጁ ይሆናል

መግለጫ ለ መፈጸም

  1. ይጫኑ የ መግለጫ መፈጸሚያ ምልክት  ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ

የ መጻፊያ ሰነድ መክፈቻ እና እርስዎ የ ፈጠረቱን መግለጫ ማሳያ: እርስዎ ያስገቡትን ሁሉንም የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ዋጋዎች የያዘ

የ ዳታቤዝ ይዞታዎች ከ ተቀየሩ: መግለጫውን እንደገና ማሻሻል ይፈጽሙ የ መግለጫውን ውጤት ለማሻሻል

መግለጫ ለማረም

በ መጀመሪያ እርስዎ ይወስኑ የመነጨውን መግለጫ ማረም ይፈልጉ እንደሆን: ተጣባቂ የ መጻፊያ ሰነድ ነው: ወይንም እርስዎ ይፈልጉ እንደሆን ማረም የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ እና ከዛ ያመንጩ አዲስ መግለጫ አዲሱን ንድፍ መሰረት ያደረገ

የ መጻፊያ ሰነድ የ ተከፈተው ለ ማንበብ-ብቻ ነው: የ መጻፊያ ሰነድ ለ ማረም ይጫኑ ሰነድ ማረሚያ በ መረጃ መደርደሪያ ላይ: ወይንም ይምረጡ ማረሚያ - ማረሚያ ዘዴ :

እርስዎ ማረም ከ ፈለጉ የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ: እርስዎ አንዳንድ ባህሪዎችን መቀየር ይችላሉ

ይጫኑ በ ዝርዝር ቦታ ላይ: ከዛ የ ባህሪዎች መስኮት: አንዳንድ ባህሪዎች ይቀይሩ: ለምሳሌ የ መደብ ቀለም

እርስዎ ከ ጨረሱ በኋላ: ይጫኑ የ መግለጫ መፈጸሚያ ምልክት  ምልክት አዲስ መግለጫ ለ መፍጠር

እርስዎ የ መግለጫ ገንቢን ሲዘጉ: መግለጫውን ማስቀመጥ ይፈልጉ እንደሆን ይጠየቃሉ: ይጫኑ አዎ: ለ መግለጫው ስም ይስጡ እና ይጫኑ እሺ

መግለጫውን ለመለየት

ሳይለዩ ወይንም በ ቡድን ውስጥ ካላደረጉ: መዝገቦቹ በ መግለጫ ውስጥ ይገባሉ በ ቅደም ተከተል እንደ ተገኙት ከ ዳታቤዝ ውስጥ

  1. መክፈቻ የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ እና ይጫኑ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ምልክት  ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ እርስዎ ይታያል በ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ንግግር ውስጥ

  2. በ ቡድኖች ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ ሜዳ ላይ እርስዎ እንደ መለያ ሜዳ መጠቀም የሚፈልጉትን: እና የ መለያ ባህሪዎች ያሰናዱ

  3. መግለጫ መፈጸሚያ

በ ቡድን በመመደብ ላይ

  1. መክፈቻ የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ እና ይጫኑ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ምልክት  ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ እርስዎ ይታያል በ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ንግግር ውስጥ

  2. በ ቡድኖች ሳጥን ውስጥ: ይክፈቱ የ ቡድን ራስጌ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እና ይምረጡ የ ቡድን ራስጌ ማሳያ

  3. ይጫኑ የ ሜዳ መጨመሪያ ምልክት  ምልክት ለ መክፈት የ ሜዳ መጨመሪያ መስኮት

  4. ይጎቱ-እና-ይጣሉ የ ሜዳ ማስገቢያ እርስዎ በ ቡድን ማድረግ የሚፈልጉትን ወደ ራስጌ ቡድን ክፍል ውስጥ: ከዛ ይጎቱ-እና-ይጣሉ ቀሪውን ሜዳዎች ወደ ዝርዝር ክፍል ውስጥ:

  5. መግለጫ ይፈጽሙ: መግለጫው በ ቡድን የሆኑ መግለጫዎች ያሳያል

እርስዎ መለየት ወይንም በ ቡድን ማድረግ ከ ፈለጉ: የ መግለጫ ገንቢ መመልከቻ ይክፈቱ እና ከዛ ይክፈቱ የ መለያ እና በ ቡድን ማድረጊያ ንግግር: ይምረጡ ለ ማሳየት የ ራስጌ ቡድን ለ ሜዳዎች እርስዎ በ ቡድን ማድረግ የሚፈልጉትን: እና ይምረጡ መደበቂያ የ ራስጌ ቡድን ለ ሜዳዎች እርስዎ መለየት የሚፈልጉትን እና ይዝጉ የ መለያ እና የ ቡድን መስኮት እና መግለጫ መፈጸሚያ

የ እርስዎን ዳታ በ ማሻሻል እና በ ማተም ላይ

እርስዎ አዲስ ዳታ በሚያስገቡ ጊዜ ወይንም ዳታ በሚያርሙ ጊዜ ከ ሰንጠረዥ ውስጥ: አዲሱ መግለጫ የ ተሻሻለውን ዳታ ያሳያል

ይጫኑ የ መግለጫዎች ምልክት  ምልክት እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ እርስዎ መጨረሻ ያስቀመጡት መግለጫ ላይ: አዲስ የ መጻፊያ ሰነድ ይፈጠራል አዲሱን ዳታ የሚያሳይ

መግለጫ ለማተም: ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ ለ መጻፊያ ሰነድ