የ ጥያቄ አዋቂ - የ ሀሰት ስም

የ ሀሰት ስም ለ ሜሳ ስሞች ይመድቡ: የ ሀሰት ስም በ ርጫ ነው: እና በርካታ ለ ተጠቃሚ-ቀላል ስሞች ያቀርባል: በ ሜዳ ስሞች ቦታ ላይ ይታያል: ለምሳሌ: የ ሀሰት ስም መጠቀም ይችላሉ ሜዳዎች ከ ተለያዩ ሰንጠረዦች ውስጥ ተመሳሳይ ስም ያላቸው

የ ሀሰት ስም

የ ሀሰት ስም ያስገቡ ለ ሜዳው ስም

የ ጥያቄ አዋቂ - ባጠቃላይ