የ ጥያቄ አዋቂ - በ ቡድን ማስቀመጫ

ጥያቄዎቹ በ ቡድን ይሆኑ እንደሆን መወሰኛ: የ ዳታ ምንጩ መደገፍ አለበት የ SQL አረፍተ ነገር "ሀረግ በ ቡድን" ይህን የ አዋቂ ገጽ ለማስቻል

ዝግጁ ሜዳዎች

በ ተመረጠው የ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ውስጥ የ ስሞች ዝርዝር: ይጫኑ ለ መምረጥ ሜዳ ወይንም ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ወይንም የ ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ በርካታ ሜዳዎች ለ መምረጥ

>

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

<

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

^

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ላይ በ ዝርዝር ውስጥ

v

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ታች በ ዝርዝር ውስጥ

በ ቡድን ማድረጊያ

ሁሉንም ሜዳዎች ማሳያ ጥያቄውን በ ቡድን ለ ማድረግ የሚጠቀሙበትን

የ ጥያቄ አዋቂ - በቡድን ማስቀመጫ