የ ጥያቄ አዋቂ - መለያ ደንብ
በ እርስዎ ጥያቄ ውስጥ ለ ዳታ መዝገቦች መለያ ደንብ መወሰኛ
መለያ በ
ለሚፈጠረው ጥያቄ መለያ ሜዳ መወሰኛ
እየጨመረ የሚሄድ
ይጫኑ ለ መለየት በ ፊደል ቅደም ተከተል ወይንም በ ቁጥር እየጨመረ በሚሄድ ደንብ
እየቀነሰ የሚሄድ
ይጫኑ ለ መለየት በ ፊደል ቅደም ተከተል ወይንም በ ቁጥር እየቀነሰ በሚሄድ ደንብ
እና ከዛ በ
ተጨማሪ ሜዳዎች መወሰኛ ለ ተፈጠረው ጥያቄ የሚለይበት: ያለፈው መለያ ሜዳዎች እኩል ከሆኑ