የ ጥያቄ አዋቂ - ሜዳ ምርጫ

ጥያቄ ለ መፍጠር ሰንጠረዥ ይወስኑ: እና በ ጥያቄ ውስጥ ማካተት የሚፈልጉትን ሜዳዎች ይወስኑ

ሰንጠረዦች

ጥያቄ ለ መፍጠር ሰንጠረዥ ይወስኑ

ዝግጁ ሜዳዎች

በ ተመረጠው የ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ውስጥ የ ስሞች ዝርዝር: ይጫኑ ለ መምረጥ ሜዳ ወይንም ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ወይንም የ ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ በርካታ ሜዳዎች ለ መምረጥ

>

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

>>

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

<

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

<<

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

^

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ላይ በ ዝርዝር ውስጥ

v

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ታች በ ዝርዝር ውስጥ

ሜዳዎች በጥያቄ ውስጥ

በ አዲሱ ጥያቄ ውስጥ የሚካተቱትን ሜዳዎች ማሳያ

የ ጥያቄ አዋቂ - መለያ ደንብ