የ ጥያቄ አዋቂ
የ ጥያቄ አዋቂ እርስዎን የሚረዳው የ ዳታቤዝ ጥያቄ መንደፍ ነው: ለ መንደፍ የ ዳታቤዝ ጥያቄ የ ተቀመጠውን ጥያቄ በኋላ መጥራት ይቻላል: በ አንዱ በ ንድፍ የ ተጠቃሚ ገጽታ ወይንም ራሱ በራሱ የ SQL ቋንቋ ትእዛዝ መፍጠሪያ በ መጠቀም:
ጥያቄ ለ መፍጠር ሰንጠረዥ ይወስኑ: እና በ ጥያቄ ውስጥ ማካተት የሚፈልጉትን ሜዳዎች ይወስኑ
በ እርስዎ ጥያቄ ውስጥ ለ ዳታ መዝገቦች መለያ ደንብ መወሰኛ
መፈለጊያ ሁኔታዎች ለ ጥያቄ ማጣሪያ መወሰኛ
የ ጥያቄው ሁሉም መዝገቦች ይታዩ እንደሆን መወሰኛ: ወይንም ውጤቶች ብቻ የ ስብስብ ተግባሮች
ይህ ገጽ የሚታየው የ ቁጥር ሜዳዎች ሲኖሩ ብቻ ነው በ ጥያቄ ውስጥ ተጠቃሚውን የሚያስችል ለ መጠቀም የ ስብስብ ተግባሮች
ጥያቄዎቹ በ ቡድን ይሆኑ እንደሆን መወሰኛ: የ ዳታ ምንጩ መደገፍ አለበት የ SQL አረፍተ ነገር "ሀረግ በ ቡድን" ይህን የ አዋቂ ገጽ ለማስቻል
ጥያቄዎቹ በ ሁኔታ ቡድን ይሆኑ እንደሆን መወሰኛ: የ ዳታ ምንጩ መደገፍ አለበት የ SQL አረፍተ ነገር "ሀረግ በ ቡድን" ይህን የ አዋቂ ገጽ ለማስቻል
የ ሀሰት ስም ለ ሜሳ ስሞች ይመድቡ: የ ሀሰት ስም በ ርጫ ነው: እና በርካታ ለ ተጠቃሚ-ቀላል ስሞች ያቀርባል: በ ሜዳ ስሞች ቦታ ላይ ይታያል: ለምሳሌ: የ ሀሰት ስም መጠቀም ይችላሉ ሜዳዎች ከ ተለያዩ ሰንጠረዦች ውስጥ ተመሳሳይ ስም ያላቸው
ለ ጥያቄ ስም ያስገቡ: እና ይወስኑ እርስዎ ይፈልጉ እንደሆን ለማሳየት ወይንም ጥያቄ ለማሻሻል አዋቂው ከ ጨረሰ በኋላ
ወደ ኋላ
ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው
የሚቀጥለው
ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ
መጨረሻ
ሁሉንም ለውጦች መፈጸሚያ እና አዋቂውን መዝጊያ
መሰረዣ
ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም
የ ጥያቄ አዋቂ - ሜዳ ምርጫ