መመልከቻ
የ ዳታቤዝ መስኮት ዝርዝር መመልከቻ
የ ዳታቤዝ እቃዎች
ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ
ፎርሞች
መምረጫ የ ፎርሞች ማጠራቀሚያ እና ማሳያ ሁሉንም ፎርሞች በ ዝርዝር መመልከቻ ውስጥ
መግለጫዎች
መምረጫ የ መግለጫዎች ማጠራቀሚያ እና ማሳያ ሁሉንም መግለጫዎች በ ዝርዝር መመልከቻ ውስጥ
ጥያቄዎች
መምረጫ የ ጥያቄዎች ማጠራቀሚያ እና ማሳያ ሁሉንም ጥያቄዎች በ ዝርዝር መመልከቻ ውስጥ
ሰንጠረዦች
መምረጫ የ ሰንጠረዥ ማጠራቀሚያ እና ማሳያ ሁሉንም ሰንጠረዥ በ ዝርዝር መመልከቻ ውስጥ
መለያ
ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ
እየጨመረ የሚሄድ
በ ዝርዝር መመልከቻ ውስጥ ማስገቢያዎችን መለያ እየጨመረ በሚሄድ ደንብ
እየቀነሰ የሚሄድ
በ ዝርዝር መመልከቻ ውስጥ ማስገቢያዎችን መለያ እየቀነሰ በሚሄድ ደንብ
ቅድመ እይታ
ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ
ምንም
በ ዳታቤዝ መስኮት ቅድመ እይታ ማሰናከያ
የሰነድ መረጃ
በ ቅድሚያ መመልከቻ መስኮት የሚያሳየው የ ሰነድ መረጃ ነው ለ ፎርም ወይንም መግለጫ
ሰነድ
በ ቅድሚያ መመልከቻ የሚያሳየው የ ሰነድ መረጃ ነው ለ ፎርም ወይንም መግለጫ
ሰንጠረዦች ማነቃቂያ
ሰንጠረዦች ማነቃቂያ