ማስገቢያ
የ ዳታቤዝ መስኮት ዝርዝር ማስገቢያ
ፎርም
መክፈቻ አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ በ ፎርም ዘዴ
መግለጫ
መጀመሪያ በ መግለጫ ገንቢ መስኮት ውስጥ ለ ተመረጠው ሰንጠረዥ መመልከቻ ወይንም ጥያቄ
ጥያቄ (የ ንድፍ መመልከቻ)
መክፈቻ አዲስ ጥያቄ በ ንድፍ ዘዴ ውስጥ
ጥያቄ (የ SQL መመልከቻ)
መክፈቻ አዲስ ጥያቄ በ SQL ዘዴ ውስጥ
የ ሰንጠረዥ ንድፍ
መክፈቻ ሰንጠረዥ በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ
ንድፍ መመልከቻ
መክፈቻ አዲስ መመልከች በ ንድፍ ዘዴ ውስጥ
መመልከቻ (ቀላል)
መክፈቻ አዲስ መመልከቻ በ SQL ዘዴ ውስጥ
ፎልደር
መክፈቻ ንግግር እርስዎ አዲስ ፎልደር ከ ዳታቤዝ ፋይል ውስጥ የሚያስቀምጡበት