ማስቀመጫ

በዚህ ንግግር ውስጥ እርስዎ መወሰን ይችላሉ ቦታውን እና ስሙን ለ ፎርሙ እርስዎ ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን የ ዳታቤዝ ፋይል ንግግሩ ራሱ በራሱ ይከፈታል እርስዎ ለ መጀመሪያ ጊዜ ሲያስቀምጡ

አዲስ ዳይሬክቶሪ መፍጠሪያ

የ ዳታቤዝ ፋይል ውስጥ አዲስ ፎልደር ለ መፍጠር ይጫኑ

አንድ ደረጃ ወደ ላይ

ይጫኑ ለ መሄድ አንድ ደረጃ ወደ ላይ በ ፎልደር ቅደም ተከተል ውስጥ

የ ፋይል ስም

ለተቀመጠው ፎርም የ ፋይል ስም ያስገቡ

ማስቀመጫ

ፎርሙን ወደ ዳታቤዝ ፋይል ለማስቀመጥ ይጫኑ