ፋይል

የ ዳታቤዝ መስኮት የ ፋይል ዝርዝር: የ ተወሰነ ማስገቢያ ለ ዳታቤዝ ተዘርዝሯል

ማስቀመጫ

ማስቀመጫ የ አሁኑን የ ዳታቤዝ ፋይል: ጥያቄ: ፎርም: ወይንም መግለጫ: ለ ዳታቤዝ ፋይል: ለ እርስዎ ይታያል በ ፋይል ማስቀመጫ ንግግር ውስጥ: ለ ሌሎች እቃዎች: ለ እርስዎ ይታያል በ ማስቀመጫ ንግግር ውስጥ

ማስቀመጫ እንደ

ማስቀመጫ የ አሁኑን ዳታቤዝ ፋይል በ ሌላ ስም: በ ፋይል ማስቀመጫ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ የ ፋይል ስም እና መንገድ ለ ማስቀመጥ

መላኪያ

የ ተመረጠውን መግለጫ መላኪያ ወይንም የ ጽሁፍ ሰነድ መፍጠሪያ: ሀይለኛ መግለጫ የሚላከው እንደ ኮፒ ነው ለ ዳታቤዝ ይዞታዎች በሚላክበት ጊዜ

መላኪያ

ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ

ኢ-ሜይል ሰነድ

መክፈቻ ነባር የ ኢ-ሜይል መተግበሪያ ለ መላክ አዲስ ኢ-ሜይል: የ አሁኑ ዳታቤዝ ፋይል ይጨመራል እንደ ማያያዣ: እርስዎ ጉዳዩን: ተቀባዩን እና የ ደብዳቤ አካል ያስገቡ

መግለጫ እንደ ኢ-ሜይል

መክፈቻ ነባር የ ኢ-ሜይል መተግበሪያ ለ መላክ አዲስ ኢ-ሜይል: የ አሁኑ ዳታቤዝ ፋይል ይጨመራል እንደ ማያያዣ: እርስዎ ጉዳዩን: ተቀባዩን እና የ ደብዳቤ አካል ያስገቡ: ሀይለኛ መግለጫ ይላካል እንደ ኮፒ ለ ዳታቤዝ ይዞታዎች በሚላክበት ጊዜ

ለጽሁፍ ሰነድ መግለጫ

የ ተመረጠውን መግለጫ መላኪያ ወይንም የ ጽሁፍ ሰነድ መፍጠሪያ: ሀይለኛ መግለጫ የሚላከው እንደ ኮፒ ነው ለ ዳታቤዝ ይዞታዎች በሚላክበት ጊዜ