የ ዳታቤዞች መጠቀሚያ በ LibreOffice Base

በ LibreOffice Base: እርስዎ ዳታ ጋር መድረስ ይችላሉ በ ተለያየ አይነት የ ዳታቤዝ ፋይል አቀራረብ የ ተቀመጠ ጋር LibreOffice Base natively ይደግፋል አንዳንድ flat file ዳታቤዝ ፋይል አቀራረብ: እንደ የ ዳታቤዝ አቀራረብ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ LibreOffice Base ለ መገናኘት ወደ ውጪ ተዛማጅ ዳታቤዝ እንደ ዳታቤዝ ከ MySQL ወይንም Oracle.

የሚቀጥለው ዳታቤዝ አይነት ለ ንባብ-ብቻ ነው LibreOffice Base. ከ LibreOffice Base ውስጥ: እርስዎ የ ዳታቤዝ አካል መቀየር: ማረም ወይንም ማስገባት እና ማጥፋት አይችሉም: የ ዳታቤዝ መዝገቦች ለ እነዚህ አይነት ዳታቤዞች:

የ ዳታቤዝ መጠቀሚያ በ LibreOffice

ዳታቤዝ አዋቂ እርስዎን ይረዳዎታል ዳታቤዝ ፋይል ለ መፍጠር እና ለ መመዝገብ አዲስ የ ዳታቤዝ በ ውስጡ LibreOffice.

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ዳታቤዝ ፋይል የያዛቸው ጥያቄዎች: መግለጫዎች: እና ፎርሞች ለ ዳታቤዝ እንዲሁም አገናኞች ናቸው ለ ዳታቤዝ መዝገቦቹ የሚጠራቀሙበት: የ አቀራረብ መረጃም ከ ዳታቤዝ ፋይል ውስጥ ይቀመጣል