MySQL ግንኙነት

ለ MySQL ዳታቤዝ ምርጫዎች መወሰኛ

ይህን በ መጠቀም ይገናኙ ODBC (Open Database Connectivity)

ወደ ነበረው የ ODBC ዳታ ምንጭ ይገናኛል በ ስርአት ደረጃ ወደ ተሰናዳው

ይህን በ መጠቀም ተገናኝ JDBC (Java Database Connectivity)

ወደ ነበረው የ JDBC ዳታ ምንጭ ይገናኛል በ ስርአት ደረጃ ወደ ተሰናዳው

የሚቀጥለው የ አዋቂ ገጽ የሚወሰነው እንደ እርስዎ የ ODBC ወይንም JDBC ምርጫ ነው:

የ ODBC ማሰናጃዎች

የ JDBC ግንኙነት

ማረጋገጫ

የ ዳታቤዝ አዋቂ