የ JDBC ግንኙነት

ለ መድረስ ምርጫዎች መወሰኛ ለ JDBC ዳታቤዝ

የ JDBC ምሳሌዎች

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ JDBC driver class ለ መገናኘት ወደ የ JDBC database ጋር ከ LibreOffice የ driver class የሚቀርበው ከ ዳታቤዝ አምራቹ ጋር ነው: ሁለት ምሳሌዎች የ JDBC ዳታቤዞች Oracle እና MySQL ናቸው

የ ማስታወሻ ምልክት

የ driver classes መጨመር አለበት ወደ LibreOffice በ - LibreOffice - የ ረቀቀ


የ Oracle ዳታቤዝ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ JDBC driver ለ መድረስ ወደ Oracle ለ መድረስ ከ Solaris ወይንም Linux. ለ መድረስ ወደ Windows, ለ እርስዎ ያስፈልጋል የ ODBC driver.

ዳታ ምንጭ URL ሳጥን ውስጥ: አካባቢውን ያስገቡ የ Oracle ዳታቤዝ ሰርቨር: አገባብ ለ URL እንደ ዳታቤዝ አይነት ይለያያል: አብሮት የ መጣውን ሰነድ ይመልከቱ ከ JDBC driver ጋር ለ በለጠ መረጃ

ለ Oracle ዳታቤዝ: የ URL አገባብ ነው:

oracle:thin:@hostname:port:database_name

የ MySQL ዳታቤዝ

The driver ለ MySQL ዳታቤዝ ዝግጁ ነው በ MySQL ድህረ ገጽ ውስጥ

ይህ አገባብ ነው ለ MySQL ዳታቤዝ:

mysql://hostname:port/database_name

የ ዳታ ምንጭ URL

ለ ዳታቤዝ URL ያስገቡ: ለምሳሌ: ለ MySQL JDBC driver, ያስገቡ "jdbc:mysql://<Servername>/<name of the database>". በ በለጠ ለ መረዳት ስለ የ JDBC driver, ሰነዱን ይመልከቱ ከ driver ጋር አብሮ የ መጣውን

JDBC Driver Class

የ JDBC driver. ስም ያስገቡ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርስዎ የ JDBC driver ከ መጠቀምዎት በፊት የ ክፍል መንገድ መጨመር አለብዎት: ይምረጡ - LibreOffice- የ ረቀቀ እና ይጫኑ የ ክፍል መንገድ ቁልፍ: የ መንገዱን መረጃ ከጨመሩ በኋላ: እንደገና ያስጀምሩ LibreOffice


ክፍሎች መሞከሪያ

ግንኙነት መሞከሪያ በአሁኑ ማሰናጃ

ማረጋገጫ

የ ዳታቤዝ አዋቂ