ADO ግንኙነት

የ ADO መጨመሪያ ምርጫ መወሰኛ (Microsoft ActiveX Data Objects) ዳታቤዝ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ADO ገጽታ የ Microsoft Windows proprietary ማጠራቀሚያ ነው ከ ዳታቤዝ ጋር ለ መገናኘት


የ ምክር ምልክት

LibreOffice ይህ ያስፈልጋል የ Microsoft Data Access Components (MDAC) ይህን ለ መጠቀም ADO interface. Microsoft Windows 2000 and XP እነዚህን አካላቶች በ ነባር ያካትታል


የ ዳታ ምንጭ URL

ያስገቡ የ ዳታ ምንጭ URL.

ምሳሌዎች URLs

ለ መገናኘት ከ Access 2000 ፋይል ጋር አቀራረብ ይጠቀሙ:

አቅራቢው=Microsoft.Jet.OLEDB.4.0;DATA SOURCE=c:\Access\nwind2000.mdb

ለ መገናኘት ከ ስም ጋር ወደ መዝገብ ውስጥ በ Microsoft SQL ሰርቨር turner ስም ያለው: ያስገቡ:

አቅራቢው=sqloledb;DATA SOURCE=turner;INITIAL CATALOG=First

ወደ ODBC driver ጋር ለ እንደ አቅራቢ መድረስ:

DSN=SQLSERVER

መቃኛ

ይጫኑ ለ መክፈት የ ዳታቤዝ ምርጫ ንግግር

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ተጠቃሚ ስም ከፍተኛው 18 ባህሪዎች ሊኖረው ይችላል


የ ማስታወሻ ምልክት

የ መግቢያ ቃል ከ 3 እስከ 18 ባህሪዎች መያዝ አለበት


የ ዳታቤዝ አዋቂ