Microsoft Access ግንኙነት

በ Microsoft Access or Access 2007 አቀራረብ የ ዳታቤዝ ለ ማምጣት ማሰናጃ ይወስኑ .

ይህን ይመልከቱ የ English Wiki page https://wiki.documentfoundation.org/MSA-Base_Faq.

የ Microsoft Access ዳታቤዝ ፋይል

ወደ ዳታቤዝ ፋይል መንገድ መወሰኛ

መቃኛ

ይጫኑ ለ መክፈት የ ፋይል ምርጫ ንግግር

የ ዳታቤዝ አዋቂ