ማስቀመጫ እና መቀጠያ

እርስዎ የ ዳታቤዝ መመዝገብ ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ: ይክፈቱ የ ዳታቤዝ ለ ማረም ወይንም አዲስ ሰንጠረዥ ያስገቡ

አዎ ዳታቤዙን ለ እኔ መዝግብልኝ

ይምረጡ ለ መመዝገብ የ ዳታቤዝ በ እርስዎ ኮፒ መጠቀሚያ ለ LibreOffice. ከ መዘገቡ በኋላ: የ ዳታቤዝ ይታያል በ መመልከቻ – ዳታ ምንጮች መስኮት ውስጥ: እርስዎ መመዝገብ አለብዎት የ ዳታቤዝ ለማስገባት የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ ሰነድ ውስጥ (ማስገቢያ - ሜዳዎች – ተጨማሪ ሜዳዎች) ወይንም በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ውስጥ

አይ ዳታቤዙን አትመዝግብ

ይምረጡ የ ዳታቤዝ መረጃ ብቻ በ ተፈጠረው የ ዳታቤዝ ፋይል ውስጥ ለ ማስቀመጥ

ለማረም ዳታቤዝ መክፈቻ

ይምረጡ የ ዳታቤዝ ፋይል ለማሳየት: እርስዎ ማረም የሚችሉበት የ ዳታቤዝ አካል

የሰንጠረዥ አዋቂን በመጠቀም ሰንጠረዥ መፍጠሪያ

ይምረጡ ለ መጥራት የ ሰንጠርዥ አዋቂን የ ዳታቤዝ አዋቂው ከ ጨረሰ በኋላ

የ ዳታቤዝ አዋቂ