የ ዳታቤዝ ይምረጡ

አዲስ የ ዳታቤዝ መፍጠሪያ: መክፈቻ የ ዳታቤዝ ፋይል ወይንም ከ ነበረው የ ዳታቤዝ ጋር ይገናኛል

አዲስ ዳታቤዝ መፍጠሪያ

ይምረጡ አዲስ ዳታቤዝ ለ መጠር ይህ ምርጫ የሚጠቀመው የ HSQL ዳታቤዝ ነባር ማሰናጃ ሞተር ነው: ቀጥሎ የ መጨረሻው የ አዋቂው ገጽ ይታያል

የ ውጪ የ ዌብ ገጽ ስለ HSQL.

የ ነበረውን የ ዳታቤዝ ፋይል መክፈቻ

ይምረጡ የ ዳታቤዝ ፋይል ከ ዝርዝር ውስጥ በ ቅርብ ጊዜ የተጠቀሙበትን ፋይሎች ወይንም ከ ፋይል ንግግር ምርጫ ውስጥ

በ ቅርብ ጊዜ የ ተጠቀሙበት

ይምረጡ የ ዳታቤዝ ፋይል ከ ዝርዝር ውስጥ በ ቅርብ ጊዜ የተጠቀሙበትን ፋይሎች: ይጫኑ መጨረሻ ለ መክፈት ፋይሉን ወዲያውኑ እና ከ አዋቂው ለ መውጣት

መክፈቻ

መክፈቻ የ ፋይል ምርጫ ንግግር እርስዎ የ ዳታቤዝ ፋይል የሚመርጡበት: ይጫኑ መክፈቻ ወይንም እሺ በ ፋይል ምርጫ ንግግር ውስጥ ለ መክፈት ፋይሉን ወዲያውኑ እና ከ አዋቂው ለ መውጣት

ወደ ነበረው የ ዳታቤዝ መገናኛ

ይምረጡ ለ መፍጠር የ ዳታቤዝ ሰነድ ከ ነበረው የ ዳታቤዝ ጋር ለ መገናኘት

የ ዳታቤዝ አይነት

ይምረጡ የ ዳታቤዝ አይነት ከ ነበረው የ ዳታቤዝ ጋር ለ መገናኘት

የ ማስታወሻ ምልክት

የ Outlook, Evolution, KDE Address Book, and Seamonkey ዳታቤዝ አይነቶች ተጨማሪ መረጃ አይፈልጉም: ለ ሌሎች የ ዳታቤዝ አይነቶች: አዋቂው ተጨማሪ ገጾች ይዟል ተጨማሪ መረጃ ለ መግለጽ


የሚቀጥለው የ አዋቂ ገጽ ከሚከተሉት ገጾች አንዱ ነው:

ማስቀመጫ እና መቀጠያ

እርስዎ የ ዳታቤዝ መመዝገብ ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ: ይክፈቱ የ ዳታቤዝ ለ ማረም ወይንም አዲስ ሰንጠረዥ ያስገቡ

የ ጽሁፍ ፋይል ግንኙነት ማሰናጃ

Set up Microsoft Access or Microsoft Access 2007 connection

የ LDAP ግንኙነት ማሰናጃ

የ ADO ግንኙነት ማሰናጃ

የ JDBC ግንኙነት ማሰናጃ

የ Oracle ዳታቤዝ ግንኙነት ማሰናጃ

የ MySQL ማሰናጃ

የ ODBC ማሰናጃዎች

የ ሰንጠረዥ ግንኙነት ማሰናጃ