የ ዳታቤዝ አዋቂ

የ ዳታቤዝ አዋቂ የሚፈጥረው የ ዳታቤዝ ፋይል መረጃ የያዘ ነው ስለ ዳታቤዝ

የ ዳታቤዝ እንደ አይነቱ እና ተግባሩ ይለያያል: የ ዳታቤዝ አዋቂ የ ተለያዩ ደረጃዎች ቁጥር የያዘ ነው

የ ዳታቤዝ ይምረጡ

አዲስ የ ዳታቤዝ መፍጠሪያ: መክፈቻ የ ዳታቤዝ ፋይል ወይንም ከ ነበረው የ ዳታቤዝ ጋር ይገናኛል

ማስቀመጫ እና መቀጠያ

እርስዎ የ ዳታቤዝ መመዝገብ ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ: ይክፈቱ የ ዳታቤዝ ለ ማረም ወይንም አዲስ ሰንጠረዥ ያስገቡ

የ ጽሁፍ ፋይል ግንኙነት ማሰናጃ

የ LDAP ግንኙነት ማሰናጃ

የ ዳታቤዝ ግንኙነት ማሰናጃ

የ JDBC ግንኙነት ማሰናጃ

የ Oracle ዳታቤዝ ግንኙነት ማሰናጃ

የ MySQL ማሰናጃ

የ ODBC ማሰናጃዎች

የ ሰንጠረዥ ግንኙነት ማሰናጃ

መሰረዣ

ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም

ወደ ኋላ

ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው

የሚቀጥለው

ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ