የ ዳታቤዝ
ለ ዳታቤዝ የ ዳታቤዝ ምርጫዎች መወሰኛ
በ ሰንጠረዥ መካከል ግንኙነት ለ መግለጽ ይጠቀሙ የ JDBC ወይነም ODBC ከ ውስጥ LibreOffice.
ንቁ ያልሆኑ መዝገቦች ማሳያ
ሁሉንም በ ፋይል ውስጥ ያሉትን መዝገቦች ማሳያ: እንደ የጠፉ ምልክት የተደረገባቸውንም ያካትታል: እርስዎ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ መረጡ: መዝገቦችን ማጥፋት አይችሉም
በ የ ዳታቤዝ አቀራረብ ውስጥ: የጠፉ መዝገቦች በ ፋይል ውስጥ ይቀራሉ
እርስዎ ከ ዳታቤዝ ውስጥ የፈጸሙትን ማንኛውንም ለውጦች ለ መመልከት: ከ ዳታቤዝ ጋር ግንኙነቱን ይዝጉ: እና እንደገና ይገናኙ ከ ዳታቤዝ ጋር
ማውጫዎች
መክፈቻ የ ማውጫዎች ንግግር: እርስዎ የሚያደራጁበት የ ሰንጠረዥ ማውጫ ለ አሁኑ ዳታቤዝ ዳታቤዝ