ግንኙነቱ

ይህ ትእዛዝ የሚከፍተው የ ዳታቤዝ ግንኙነት መስኮት ነው: እርስዎን ግንኙነቱን መግለጽ ያስችሎታል በ ተለያዩ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መካከል

እዚህ እርስዎ ማገናኘት ይችላሉ አንድ ላይ ሰንጠረዥ ከ አሁኑ ዳታቤዝ በ መደበኛ የ ዳታ ሜዳዎች ይጫኑ የ አዲስ ግንኙነት ምልክት ለ መፍጠር ግንኙነት ወይንም በ ቀላሉ ይጎትቱ-እና-ይጣሉ በ አይጥ መጠቆሚያው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ ይምረጡ መሳሪያዎች - ግንኙነታቸው


የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተግባር ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ የ ዳታቤዝ ግንኙነት ሲሰሩ ነው


እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ መሳሪያዎች – ግንኙነቶች መስኮት ይከፈታል ሁሉንም የ ነበሩ ግንኙነቶች በ ሰንጠረዦች እና በ አሁኑ የ ዳታቤዝ ያሉ ይታያሉ: ምንም ግንኙነት ካልተገለጸ: ወይንም እርስዎ ሌሎች ሰንጠረዦች ጋር ግንኙነት ማድረግ ከፈለጉ ከ ዳታቤዝ ውስጥ ከ እያንዳንዳቸው ጋራ: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ መጨመሪያ ምልክት: የ ሰንጠረዥ መጨመሪያ ንግግር ይከፈታል እርስዎ የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ የሚመርጡበት

ምልክት

ሰንጠረዥ ማስገቢያ

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ የ ግንኙነት ንድፍ መስኮት ነው: የ ተመረጠውን ሰንጠረዥ ማሻሻል አይቻልም: በ ሰንጠረዥ ንድፍ ዘዴም ውስጥ እንኳን: ይህ ማረጋገጫ ነው ሰንጠረዦች እንደማይቀየሩ ግንኙነት በሚፈጠር ጊዜ


የ ተመረጠው ሰንጠረዥ ከ ንድፍ መልከቻ ከ ላይ በኩል ይታያል: እርስዎ መዝጋት ይችላሉ የ ሰንጠረዥ መስኮት በ አገባብ ዝርዝር ወይንም በ ማጥፊያ ቁልፍ

ሰንጠረዥ ማንቀሳቀሻ እና የ ሰንጠረዥ መጠን ማሻሻያ

እርስዎ እንደገና መመጠን እና ማዘጋጀት ይችላሉ ሰንጠረዦችን የ እርስዎን ፍላጎት እንዲያሟላ አድርገው: ሰንጠረዥ ለማንቀሳቀውስ: ይጎትቱ የ ላይኛውን ድንበር የሚፈለገውን ቦታ: መጠኑን ማሳደግ ወይንም ማሳነስ ይችላሉ ሰንጠረዡ የሚታይበትን ቦታ በ አይጥ መጠቆሚያ በ ድንበሩ ወይንም በ ድንበሩ ጠርዝ ላይ አድርገው በ መጎተት ሰንጠረዡ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ

ቀዳሚ ቁልፍ እና ሌላ ቁልፍ

እርስዎ በ ተለያዩ ሰንጠረዦች ውስጥ ግንኙነት መግለጽ ከፈለጉ: እርስዎ ማስገባት አለብዎት የ ቀዳሚ ቁልፍ በ ግልጽ የ ዳታ ሜዳ የሚለይ በ ነበረው ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ ማመሳከር ይችላሉ ወደ ቀዳሚ ቁልፍ ከ ሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ እንዲደርሱ ወደ እዚህ ሰንጠረዥ ዳታ ውስጥ: ሁሉም የ ዳታ ሜዳዎች ቀዳሚ ቁልፍ የሚያመሳክሩ በ ውጪ ቁልፍ ይለያሉ

ሁሉንም የ ዳታ ሜዳዎች ቀዳሚ ቁልፍ የሚያመሳክሩ ይለያሉ በ ሰንጠረዥ መስኮት በ ትንሽ ቁልፍ ምልክት

ግንኙነቶች መግለጫ

ሁሉም የ ነበሩ ግንኙነቶች ይታያሉ በ ግንኙነቶች መስኮቶች ውስጥ በ መስመር የሚያገናኝ ቀዳሚ ቁልፍ እና ሌሎች ቁልፍ ሜዳዎች: እርስዎ መጨመር ይችላሉ ግንኙነት በ መጎተቻ-እና-መጣያ በ መጠቀም: የ አንድ ሰንጠረዥ ሜዳ በ መጣል ወደ ሌላ ሰንጠረዥ ሜዳ: ግንኙነት ማስወገድ ይችላሉ በ መምረጥ እና በ መጫን ማጥፊያ ቁልፍ

በ አማራጭ እርስዎ ይጫኑ የ አዲስ ግንኙነት ምልክት ከ ግንኙነት ሜዳ በ ላይ በኩል እና ይግለጹ ግንኙነት በ ሁለት ሰንጠረዦች መካከል በ ግንኙነቶች ንግግር ውስጥ

ምልክት

አዲስ ግንኙነት

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርስዎ ከ ተጠቀሙ LibreOffice እንደ የ ፊት-መጨረሻ ለ ዳታቤዝ ግንኙነት: የ መፍጠሪያ እና የ ማጥፊያ ግንኙነቶች አይቀመጥም በ ማስታወሻ መካከል በ LibreOffice: ነገር ግን በ ቀጥታ ወደ ፊት ይተላለፋል ወደ ውጪ ዳታቤዝ


ሁለት ጊዜ-በ መጫን የ ግንኙነት መስመር ላይ: እርስዎ አንዳንድ ባህሪዎች መመደብ ይችላሉ ወደ ግንኙነት የ ግንኙነቶች ንግግር ይከፈታል