የ ማውጫ ንድፍ
የ ማውጫ ንድፍ ንግግር እርስዎን የሚያስችለው ማውጫዎችን ማረም ነው በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ
የ ማውጫ ዝርዝር
ዝግጁ ማውጫዎችን ማሳያ: ማውጫ ይምረጡ ከ ዝርዝር ውስጥ ለማረም: የ ተመረጠው ማውጫ ዝርዝር ይታያል በ ንግግር ውስጥ
አዲስ ማውጫ
አዲስ ማውጫ መፍጠሪያ
የ አሁኑን ማውጫ ማጥፊያ
የ አሁኑን ማውጫ ማጥፊያ
የ አሁኑን ማውጫ እንደገና መሰየሚያ
የ አሁኑን ማውጫ እንደገና መሰየሚያ
የ አሁኑን ማውጫ ማስቀመጫ
የ አሁኑን ማውጫ የ ዳታ ምንጭ ማስቀመጫ
የ አሁኑን ማውጫ እንደ ነበር መመለሻ
የ አሁኑን ማውጫ እንደ ነበር መመለሻ ይህ ንግግር ከ መጀመሩ በፊት ወደ ነበረበት ማሰናጃ
የማውጫ ዝርዝሮች
የ አሁኑን ማውጫ ዝርዝር ሲቀይሩ እና ከዛ ሌላ ማውጫ ሲመርጡ: ለውጡ ወዲያውኑ ወደ ዳታ ምንጭ ይተላለፋል: እርስዎ ንግግሩን መተው ይችላሉ: ወይንም ሌላ ማውጫ መምረጥ: ለውጡ ተሳክቶ የ ዳታ ምንጩ ካወቀው: ነገር ግን: እርስዎ መተው ይችላሉ ለውጡን በ መጫን የ የ አሁኑን ማውጫ እንደ ነበር መመለሻ ምልክት
የተለየ
የ አሁኑ ማውጫ የተለዩ ዋጋዎችን ይፈቅድ እንደሆን ይወስኑምልክት ማድረግ የተለዩ ምርጫዎች ላይ የ ተባዙ ዳታዎች ወደ ሜዳ ውስጥ ማስገባት ይከለክላል: እርግጠኛ ይሁኑ ዳታው ትክክል መሆኑን
ሜዳዎች
የ ሜዳዎች ቦታ የሚያሳየው ዝርዝር ሜዳዎችን ነው በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ በርካታ ሜዳዎች መምረጥ ይችላሉ: ከ ምርጫ ውስጥ ሜዳ ለማስወገድ: ይምረጡ ባዶ ማስገቢያ በ ዝርዝር መጀመሪያ ላይ
የማውጫ ሜዳ
በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ሜዳዎች ዝርዝር ማሳያ: እርስዎ ከ አንድ በላይ ሜዳ መምረጥ ይችላሉ
መለያ ደንብ
የ መለያ ደንብ መወሰኛ
መዝጊያ
ንግግሩን መዝጊያ