የ ሰንጠረዥ ንድፍ
በ ሰንጠረዥ ንድፍ መስኮት ውስጥ እርስዎ አዲስ ሰንጠረዥ መግለጽ ወይንም የ ሰንጠረዡን አካል ማረም ይችላሉ
መስኮቱ የራሱ ዝርዝር መደርደሪያ አለው: እንዲሁም እነዚህን አዲስ ትእዛዝ ያካትታል: የ ማውጫ ንድፍ
የ ሰንጠረዥ ትርጉም ቦታ
እርስዎ እዚህ ነው የ ሰንጠረዥ አካል መግለጽ የሚችሉት
የ ሜዳ ስም
የ ዳታ ሜዳ ስም መግለጫ: ማስታወሻ: የ ዳታቤዝ ገደብ: እንደ ስም እርዝመት: የተለየ ባህሪዎች እና ክፍተቶች
የሜዳው አይነት
የ ሜዳ አይነት ይግለጹ
መግለጫ
የ ምርጫ መግለጫ መወሰኛ
የ ረድፍ ራስጌዎች የያዛቸው የሚቀጥሉትን የ አገባብ ዝርዝር ትእዛዞች ነው:
መቁረጫ
መቁረጫ የ ተመረጠውን ረድፍ ከ ቁራጭ ስሌዳ ውስጥ
ኮፒ
ኮፒ ማድረጊያ የ ተመረጠውን ረድፍ ከ ቁራጭ ስሌዳ ውስጥ
መለጠፊያ
የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታውን መለጠፊያ
ማጥፊያ
የተመረጠውን ረድፍ ማጥፊያ
ረድፎች ማስገቢያ
ባዶ ረድፍ ማስገቢያ ከ አሁኑ ረድፍ ከ ላይ በኩል: ሰንጠረዡ ካልተቀመጠ: ባዶ ረድፍ ከ ሰንጠረዡ መጨረሻ በኩል ያስገባል: ሰንጠረዡ ተቀምጦ ከ ነበር
ቀዳሚ ቁልፍ
ይህ ትእዛዝ የ ምልክት ማድረጊያ ካለው: በዚህ መስመር ላይ ያለው ዳታ ቀዳሚ ቁልፍ ነው ትእዛዙ ላይ በ መጫን እርስዎ ማስጀመር/ማቦዘን ይችላሉ ሁኔታውን: ትእዛዙ የሚታየው የ ዳታ ምንጭ ቀዳሚ ቁልፍ የሚደግፍ ከሆነ ነው
የ ሜዳ ባህሪዎች
አሁን በ ተመረጠው ሜዳ ውስጥ የ ሜዳ ባህሪዎች መወሰኛ
እርዝመት
የ ዳታ ሜዳ እርዝመት መወሰኛ
የ ዴሲማል ቦታዎች
ይወስኑ የ ቁጥር ዴሲማል ቦታ ለ ቁጥር ሜዳ ወይንም ለ ዴሲማል ሜዳ
ነባር ዋጋ
በ አዲስ ዳታ መዝገቦች ውስጥ ነባር ዋጋውን ይወስኑ
የ አቀራረብ ምሳሌ
እርስዎ የሚመርጡትን የ አቀራረብ ኮድ ማሳያ ... ቁልፍ
...
Tይህ ቁልፍ መክፈቻ ነው ለ ሜዳ አቀራረብ ንግግር
የ እርዳታ ቦታ
የ እርዳታ ጽሁፍ ማሳያ