የ ፎርም ንድፍ

ማንኛውም LibreOffice ሰነድ ማስፋት ይቻላል ወደ ፎርም በ ቀላሉ አንድ ወይን ተጨማሪ የ ፎርም መቆጣጠሪያ በ መጨመር

መክፈቻ የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ: የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ የያዘው የ ተግባሮች ፎርም ለማረም ነው: ተጨማሪ ተግባሮች እዚህ ይገኛሉ በ ፎርም ንድፍ መደርደሪያ ላይ እና ተጨማሪ መቆጣጠሪያ መደርደሪያ

በ ፎርም ንድፍ ውስጥ እርስዎ ይችላሉ መቆጣጠሪያ ማካተት, ባህሪዎች መፈጸም ወደ እነሱ ውስጥ: መግለጫ የ ፎርም ባህሪዎች እና ንዑስ ፎርሞች መግለጽ.

ፎርም መቃኛ ምልክት  ምልክት በ ፎርም ንድፍ መደርደሪያ ላይ መክፈቻ የ ፎርም መቃኛ

ንድፍ ዘዴ መክፈቻ በ ምልክት ምልክት እርስዎን ማስቀመጥ ያስችሎታል የ ፎርም ሰነድ ስለዚህ ሁልጊዜ የሚከፈተው በ ማረሚያ ዘዴ ነው

ስህተት ከ ተፈጠረ ባህሪዎች በሚመድቡ ጊዜ በ ፎርም ውስጥ ላለ እቃ ከ (ለምሳለ: በሚመድቡ ጊዜ ምንም-የሌለ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ወደ እቃ): ተመሳሳይ የ ስህተት መልእክት ይታያል: የ ስህተት መልእክቱ ሊይዝ ይችላል ተጨማሪ ቁልፍ እርስዎ ከ ተጫኑ ተጨማሪ ንግግር ይታያል ተጨማሪ መረጃ የያዘ ስለ አሁኑ ችግር