ማገናኛ ባህሪዎች
እርስዎ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ መካከል በ ሁለት የ ተገናኙ ሜዳዎች መካከል በ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ: ወይንም እርስዎ ከ መረጡ ማስገቢያ - አዲስ ግንኙነት በ አገናኝ ባህሪዎች ንግግር ውስጥ ይታያል: እነዚህን ባህሪዎች ይጠቀማል ለ ሁሉም ወደፊት ለሚፈጠሩ ጥያቄዎች
ሰንጠረዦች ተጠቃለዋል
ሁለት የ ተለያዩ ሰንጠረዦች እርስዎ ማጋጠም የሚፈልጉትን መወሰኛ
ሜዳዎች ተጠቃለዋል
ሁለት የ ዳታ ሜዳዎችን በ ግንኙነት እርስዎ ማጋጠም የሚፈልጉትን መወሰኛ
ምርጫዎች
አይነት
የ አገናኝ አይነት መወሰኛ ለ ተመረጠው አገናኝ አንዳንድ ዳታቤዞች ንዑስ ስብስብ የሚቻለውን አይነት ይደግፋሉ
የ ውስጥ ማገናኛ
በ ውስጥ ማገናኛ: የ ውጤት ሰንጠረዥ የያዘው መዝገቦችን ብቻ ነው ለ ይዞታዎች ለ ተገናኙ ሜዳዎች ለ ተመሳሳይ በ LibreOffice SQL የዚህ አይነት አገናኝ ይታረማል በ ተመሳሳይ የት ንግግር
የ ግራ ማገናኛ
በ ግራ አገናኝ: የ ውጤት ሰንጠረዥ የያዘው ሁሉንም ሜዳዎች ነው በ ግራ ሰንጠረዥ በኩል ያሉትን እና እነዚህ ሜዳዎች በ ቀኝ ሰንጠረዥ በኩል ያሉትን ለ ይዞታ በ ተመሳሳይ የተገናኘ ሜዳ ውስጥ በ LibreOffice SQL ውስጥ ይህ አይነት አገናኝ ተመሳሳይ ነው ከ ግራ የ ውጪ አገናኝ ትእዛዝ ጋር
የ ቀኝ ማገናኛ
በ ቀኝ አገናኝ: የ ውጤት ሰንጠረዥ የያዘው ሁሉንም ሜዳዎች ነው: በ ግራ ሰንጠረዥ በኩል ያሉትን እና እነዚህ ሜዳዎች በ ግራ ሰንጠረዥ በኩል ያሉትን ለ ይዞታ በ ተመሳሳይ የተገናኘ ሜዳ ውስጥ በ LibreOffice SQL ውስጥ ይህ አይነት አገናኝ ተመሳሳይ ነው ከ ቀኝ የ ውጪ አገናኝ ትእዛዝ ጋር
ሙሉ ማገናኛ
ለ ሙሉ አገናኝ: የ ውጤት ሰንጠረዥ የያዘው ሁሉንም ሜዳዎች ነው: በ ግራ እና በ ቀኝ ያሉትን ሰንጠረዦች በ SQL የ LibreOffice ይህ አይነት አገናኝ ተመሳሳይ ነው ከ ሙሉ የ ውጪ አገናኝ ትእዛዝ ጋር
በተፈጥሮ
የ ቁልፍ ቃል ተፈጥሮ ማስገቢያ ወደ የ SQL አረፍተ ነገር ለመግለጽ ግንኙነቱን: ግንኙነቱ ሁሉንም አምዶች ያገናኛል: ተመሳሳይ የ አምድ ስም ያላቸውን በ ሁለቱም ሰንጠረዥ ውስጥ: ውጤቱ የተጋጠመ ሰንጠረዥ ይሆናል አንድ አምድ ብቻ ያለው: ለ እያንዳንዱ ጥንድ እኩል ለ ተሰየሙ አምዶች