የ ጥያቄ ንድፍ
የ ጥያቄ ንድፍ መመልከቻ እርስዎን የ ዳታቤዝ ጥያቄ መፍጠር እና ማረም ያስችሎታል
በርካታ የ ዳታቤዞች ጥያቄዎችን እንደ ማጣሪያ ይጠቀማሉ: ወይንም የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መለያ ለ መመዝገብ በ እርስዎ ኮምፒዩተር ውስጥ: መመልከቻ ተመሳሳይ ተግባር ያቀርባል እንደ ጥያቄዎች: ነገር ግን በ ሰርቨር በኩል: የ እርስዎ ዳታቤዝ በ ሰርቨር ላይ ከሆነ እና መመልከቻን የሚደግፍ ከሆነ: እርስዎ መመልከቻን መጠቀም ይችላሉ ለማጣራት መዝገቦችን በ ሰርቨሩ ላይ ለማፍጠን የ ማሳያውን ጊዜ
በ መምረጥ የ መመልከቻ መፍጠሪያ ትእዛዝ ከ ሰንጠረዥ tab ገጽ የ ዳታቤዝ ሰነድ ውስጥ: ይህ ይታያል በ ንድፍ መመልከቻ መስኮት የሚመስል የ ጥያቄ ንድፍ መስኮት እዚህ የተገለጸውን ነው
የ ጥያቄ ንድፍ መስኮት እቅድ የሚጠራቀመው በ ተፈጠረው ጥያቄ ውስጥ ነው: ነገር ግን በ ተፈጠረው መመልከቻ ውስጥ ማጠራቀም አይቻልም
የ ንድፍ መመልከቻ
ጥያቄ ለ መፍጠር ይጫኑ በ ጥያቄዎች ምልክት ላይ: ከ ዳታቤዝ ሰነድ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ ጥያቄ መፍጠሪያ በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ
በ ንድፍ መመልከቻ የ ታችኛው ክፍል ነው እርስዎ የሚገልጹት ጥያቄውን: ጥያቄውን ለ መግለጽ የ ዳታቤዝ ይወስኑ የ ሜዳ ስሞች እንዲያካትት እና የ መመዘኛ ሜዳዎችን እንዲያሳይ: አምዶችን ለማዘጋጀት በ ታችኛው ክፍል በ ጥያቄ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ: የ አምዱን ራስጌ ይጎትቱ ወደ አዲስ ቦታ: ወይንም ይምረጡ አምድ እና ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+የ ቀስት ቁልፍ
በ ጥያቄ ንድፍ መመልከቻ መስኮት ውስጥ ከ ላይ በኩል: ምልክት በ ጥያቄ ንድፍ መደርደሪያ እና የ ንድፍ መደርደሪያ ላይ ይታያል
እርስዎ ጥያቄን መሞከር ከፈለጉ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ የ ጥያቄውን ስም ከ ዳታቤዝ ሰነድ ውስጥ: የ ጥያቄው ውጤት ይታያል በ ሰንጠረዥ ውስጥ ተመሳሳይ ነው ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ማስታወሻ ጋር: ሰንጠረዡ የሚታየው ጊዚያዊ ነው
ቁልፎች በ ጥያቄ ንድፍ መመልከቻ
ቁልፍ |
ተግባር |
F4 |
ቅድመ እይታ |
F5 |
ጥያቄ ማስኬጃ |
F7 |
ሰንጠረዥ ወይም ጥያቄ መጨመሪያ |
መቃኛ
እርስዎ የ ጥያቄ ንድፍ ለ መጀመሪያ ጊዜ ሲከፍቱ: ለ እርስዎ ንግግር ይታያል: እርስዎ መምረጥ አለብዎት ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ለ እርስዎ ጥያቄ መሰረት የሚሆን
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ሜዳዎቹ ላይ ለ መጨመር ወደ ጥያቄ: መጎተቻ-እና-መጣያ ግንኙነት ለ መግለጽ
ጥያቄ በሚፈጥሩ ጊዜ የተመረጠውን ሰንጠረዥ ማሻሻል አይችሉም
ሰንጠረዦች ማስወገጃ
ሰንጠረዥ ከ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ ለ ማስወገድ: ይጫኑ የ ላይኛውን ድንበር የ ሰንጠረዡን መስኮት እና የ አገባብ ዝርዝር ማሳያ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ማጥፊያ ትእዛዝ ሰንጠረዥ ለ ማስወገድ ከ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ: ሌላው ምርጫ የ ማጥፊያ ቁልፍ መጫን ነው
ሰንጠረዥ ማንቀሳቀሻ እና የ ሰንጠረዥ መጠን ማሻሻያ
እርስዎ እንደገና መመጠን እና ማዘጋጀት ይችላሉ ሰንጠረዦችን የ እርስዎን ፍላጎት እንዲያሟላ አድርገው: ሰንጠረዥ ለማንቀሳቀውስ: ይጎትቱ የ ላይኛውን ድንበር የሚፈለገውን ቦታ: መጠኑን ማሳደግ ወይንም ማሳነስ ይችላሉ ሰንጠረዡ የሚታይበትን ቦታ በ አይጥ መጠቆሚያ በ ድንበሩ ወይንም በ ድንበሩ ጠርዝ ላይ አድርገው በ መጎተት ሰንጠረዡ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ
የ ሰንጠረዥ ግንኙነት
የ ዳታ ግንኙነት ካለ በ ሜዳ ስም መካከል በ አንድ ሰንጠረዥ ውስጥ እና የ ሜዳ ስም በሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ እነዚህን ግንኙነቶች በ እርስዎ ጥያቄ ውስጥ
ለምሳሌ: እርስዎ ሰንጠረዥ ካለዎት ጽሁፎች የሚለይ በ ጽሁፍ ቁጥር: እና ሰንጠረዥ ለ ደንበኞች እርስዎ የ የሚመዘግቡበት ሁሉንም ደንበኛ የያዘዘውን ጽሁፎች ተመሳሳይ የ ጽሁፍ ቁጥር የሚጠቀም: ስለዚህ በ እነዚህ ሁለት ጽሁፎች መካከል ግንኙነት አለ "የ ጽሁፍ ቁጥር" ዳታ ሜዳዎች: እርስዎ አሁን ከፈለጉ ጥያቄ መፍጠር የ ሁሉንም ደንበኞች የያዘዙትን ጽሁፍ ለ መመለስ: እርስዎ ዳታ ፈልገው ማግኘት አለብዎት ከ ሁለቱ ሰንጠረዦች ውስጥ: ይህን ለማድረግ: እርስዎ መናገር አለብዎት LibreOffice በ ሁለቱ ሰንጠረዦች ውስጥ ያለውን የ ዳታ ግንኙነት
ይህን ለማድረግ: ይጫኑ የ ሜዳውን ስም በ ሰንጠረዥ ውስጥ (ለምሳሌ: የ ሜዳ ስም "የ እቃ-ቁጥር" ከ ደንበኛ ሰንጠረዥ ውስጥ) ተጭነው ይያዙ የ አይጥ ቁልፍ እና ከዛ ይጎትቱ የ ሜዳውን ስም ወደ ሌላው ሰንጠረዥ ሜዳ ስም ውስጥ ("የ እቃ-ቁጥር" ከ እቃ ሰንጠረዥ ውስጥ):. እርስዎ የ አይጥ ቁልፉን ሲለቁ: መስመር ይታያል ሁለቱን ሜዳዎች የሚያገናኝ በ ሁለቱም መስኮቶች ውስጥ ይታያል: ተመሳሳይ ሁኔታ ለ ይዞታው ለ ሁለቱ ሜዳዎች ተመሳሳይ መሆን አለበት ያስገቡት ውጠት በ SQL ጥያቄ ውስጥ
ጥያቄ መፍጠር በርካታ የ ተዛመዱ ወረቀቶን መሰረት ያደረገ የሚቻለው እርስዎ ከ ተጠቀሙ ነው LibreOffice እንደ ገጽታ ለ ተዛመዱ ዳታቤዞች
እርስዎ በ ጥያቄ ውስጥ ወደ ተለያዩ የ ዳታቤዝ ውስጥ መድረስ አይችሉም: ጥያቄዎች በርካታ ሰንጠረዦች የሚያካትቱ መፍጠር የሚቻለው ከ አንድ ዳታቤዝ ውስጥ ብቻ ነው
የ አገናኝ አይነት መወሰኛ
እርስዎ ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ሁለቱን ሜዳዎች የሚያገናኘው መስመር ላይ ወይንም የ ትእዛዝ ዝርዝር ይጥሩ ማስገቢያ - አዲስ ግንኙነት እርስዎ መወሰን ይችላሉ ምን አይነት አገናኝ በ ግንኙነት ንግግር ውስጥ
በ አማራጭ ይጫኑ Tab መስመሩ እስከሚመረጥ ድረስ: እና ከዛ ይጫኑ Shift+F10 ለ ማሳየት የ አገባብ ዝርዝር እና ከዛ ይምረጡ ትእዛዝ ማረሚያ አንዳንድ ዳታቤዞች የሚደግፉት ንዑስ ስብስብ ብቻ ነው የሚቻለውን የ መጋጠሚያ አይነት
ግንኙነት ማጥፊያ
በ ሁለት ሰንጠረዦች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጥፋት: ይጫኑ በ መገናኛው መስመር ላይ እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ ቁልፍ
በ አማራጭ: ማጥፊያ የ ተወሰነ ማስገቢያ በ ሜዳዎች ዙሪያ በ ግንኙነት ንግግር ውስጥ: ወይንም ይጫኑ Tab አገናኙ አቅጣጫ እስከሚታይ እና እስከሚደምቅ ድረስ: እና ከዛ ይጫኑ Shift+F10 ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ ማጥፊያ ትእዛዝ
ጥያቄ መግለጫ
ሁኔታዎች ይምረጡ ጥያቄውን ለ መግለጽ እያንዳንዱ አምድ በ ንድፍ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ዳታ ሜዳ ይቀበላል ለ ጥያቄ: ሁኔታዎቹ በ አንድ ረድፍ ላይ ተገናኝተዋል ከ ቡልያን እና ጋር
የ ሜዳ ስም ይወስኑ
መጀመሪያ ይምረጡ ሁሉንም የ ሜዳ ስሞች ከ ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ ወደ ጥያቄ ውስጥ መጨመር የሚፈልጉትን: ይህን ለማድረግ ይጎትቱ-እና-ይጣሉ ወይንም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ሜዳው ስም ላይ ሰንጠረዥ መስኮት ላይ: በ መጎተቻ-እና-መጣያ ዘዴ አይጡን ይጠቀሙ የ ሜዳ ስም ከ ሰንጠረዥ መስኮት ውስጥ ወደ ታችኛው የ ጥያቄ ንድፍ ቦታ: ይህን ሲያደርጉ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የትኛውን አምድ መጨመር እንደሚፈልጉ ወደ ሜዳው: ይምረጡ የ ሜዳ ስም ሁለት ጊዜ-በመጫን ከዛ ወደሚቀጥለው ነፃ አምድ ይጨመራል
የ ሜዳ ስሞችን ማጥፊያ
የ ሜዳ ስም ከ ጥያቄ ውስጥ ለማስወገድ: ይጫኑ በ አምድ ራስጌ ሜዳ ላይ እና ይምረጡ የ ማጥፊያ ትእዛዝ ከ አምድ አገባብ ዝርዝር ውስጥ
ጥያቄውን ማስቀመጫ
ይጠቀሙ የ ማስቀመጫ ምልክት በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ ጥያቄ ለ ማስቀመጥ: ለ እርስዎ ይህ ንግግር ይታያል እና ይጠይቃል ስም እንዲያስገቡ ለ ጥያቄው: የ ዳታቤዝ ንድፍ የሚደግፍ ከሆነ: እርስዎ ንድፍ ማስገባት ይችላሉ
እቅድ
ስም ያስገቡ ለ ንድፍ ለ ጥያቄው ለ ተመደበው ወይንም ለ ሰንጠረዥ መመልከቻ
የ ጥያቄው ስም ወይንም የ ሰንጠረዥ መመልከቻ ስም
የ ጥያቄው ወይንም የ ሰንጠረዥ መመልከቻ ስም
ዳታ ማጣሪያ
ለ ጥያቄው ዳታ ለማጣራት: የሚፈለገውን ምርጫ ያሰናዱ ከ ታች በኩል በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ: የሚቀጥሉት መስመሮች ዝግጁ ናቸው:
ሜዳ
የ ዳታ ሜዳ ስም ያስገቡ እርስዎ በ ጥያቄ ውስጥ ያመሳከሩትን: ሁሉም ማሰናጃዎች በ ታችኛው ረድፍ በኩል ያሉት የሚያመሳክሩት ይህን ሜዳ ነው እርስዎ በ አይጥ ክፍል ካስጀመሩ ይጫኑ ለ እርስዎ የ ቀስት ቁልፍ ይታያል: እርስዎን ሜዳ መምረጥ ያስችሎታል: የ "ሰንጠረዥ ስም:*" ምርጫ ይመርጣል ሁሉንም የ ዳታ ሜዳዎች እና መለያው ለ ሁሉም ሰንጠረዥ ሜዳዎች ዋጋ አለው
የ ሀሰት ስም
ሀሰት መወሰኛ: ይህ ሀሰት በ ጥያቄ ዝርዝር ውስጥ ይቀመጣል በ ሜዳ ስም ውስጥ ከ ማስቀመጥ ይልቅ: ይህ ሁኔታ በተጠቃሚ-የሚገለጽ የ አምድ ምልክቶች መጠቀም ያስችለዋል ለምሳሌ: የ ዳታ ሜዳው ስም ካለው የ አካል ቁጥር እና ከ ስም ይልቅ: እርስዎ እንዲታይ ከ ፈለጉ የ አካል ቁጥር በ ጥያቄ ውስጥ ይታያል: ያስገቡ የ አካል ቁጥር እንደ ሀሰት
በ SQL አረፍተ ነገር ውስጥ: ሀሰቶች የሚገለጹት እንደሚከተለው ነው:
ይምረጡ አምድ እንደ ሀሰት ከ ሰንጠረዥ ውስጥ
ለምሳሌ:
ይምረጡ "የ አካል ቁጥር" እንደ "የ አካል ቁጥር" ከ "አካል" ውስጥ
ሰንጠረዥ
ተመሳሳይ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ለ ተመረጠው የ ዳታ ሜዳ እዚህ ተዘርዝሯል እርስዎ ክፍሉን ካስጀመሩ አይጥ በ መጫን: ለ እርስዎ የ ቀስት ቁልፍ ይታያል: እርስዎን ሌላ ሰንጠረዥ መምረጥ ያስችሎታል ለ አሁኑ ጥያቄ
መለያ
እርስዎ ክፍል ከ ተጫኑ የ መለያ ምርጫዎች መምረጥ ይችላሉ: እየጨመረ በሚሄድ: እየቀነሰ በሚሄድ እና አለመምረጥ የ ጽሁፍ ሜዳዎች የሚለዩት በ ፊደል ቅደም ተከተል እና በ ቁጥር ሜዳ ነው: የ በርካታ ዳታቤዝ አስተዳዳሪዎች የ መለያ ምርጫ ማሰናዳት ይችላሉ
የሚታይ
እርስዎ ምልክት ካደረጉ የሚታይ ባህሪዎች ለ ዳታ ሜዳ: ሜዳው ይታያል በ ጥያቄ ውስጥ እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ ዳታ ሜዳ ለ ሁኔታዎች መቀመሪያ: እርስዎ ማሳየት የለብዎትም
መመዘኛ
መወሰኛ የ መመዘኛ የ ዳታ ሜዳ ውስጥ ይዞታው የሚጣራበት
ወይንም
እዚህ ተጨማሪ መመዘኛ ለ ማጣሪያ ማስገባት ይችላሉ በ እያንሳንዱ መስመር: በርካታ መለያዎች በ አንድ አምድ ውስጥ ይገናኛሉ በ ወይንም አገናኝ
እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ የ አገባብ ዝርዝር ለ መስመር ራስጌዎች ከ ታች ከ ጥያቄ ንድፍ በኩል ባለው ቦታ ለ ተግባሮች ሌላ መስመር ለማስገባት:
ተግባሮች
እዚህ የሚያስኬዱት ተግባር እንደ ዳታቤዙ አይነት ይወሰናል
እርስዎ በ HSQL ዳታቤዝ የሚሰሩ ከሆነ: የ ዝርዝር ሳጥን የ ተግባር ረድፍ የሚያቀርበው ምርጫዎች እንደሚከተለው ነው:
ምርጫ |
SQL |
ተፅእኖ |
ተገባር የለም |
ምንም አይነት ተግባር አይፈጸምም |
|
መካከለኛ |
አማካይ |
አማካይ ዋጋ ማስሊያ በ ሜዳ ውስጥ |
መቁጠሪያ |
መቁጠሪያ |
በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ መዝገብ ቁጥር መወሰኛ: ባዶ ሜዳዎች ይቆጠራሉ (a) ወይንም አይቆጠሩም (b). a) መቁጠሪያ(*): ኮከብ ማለፍ እንደ ክርክር ሁሉም መዝገቦች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይቆጥራል b) መቁጠሪያ(አምድ): የ ሜዳ ስም ማለፊያ እንደ ክርክር ሜዳዎችን ብቻ ይቆጥራል የ ሜዳ ስም በ ጥያቄ ውስጥ የያዘውን ዋጋ: ባዶ ዋጋዎች (ባዶ ዋጋዎች) አይቆጠሩም |
ከፍተኛ |
ከፍተኛ |
የ ሜዳውን ከፍተኛ ዋጋ መወሰኛ |
ዝቅተኛ |
ዝቅተኛ |
የ ሜዳውን ዝቅተኛ ዋጋ መወሰኛ |
ድምር |
ድምር |
የ ተዛመዱትን ሜዳዎች ዋጋዎች ድምር ማስሊያ |
ቡድን |
በ ቡድን |
የ ጥያቄ ዳታ በ ቡድን ማደረጊያ በ ተመረጠው ሜዳ ስም መሰረት: ተግባሮች የሚፈጸሙት እንደ ተወሰነው የ ቡድኖች አይነት ነው: በ SQL ውስጥ: ይህ ምርጫ ተመሳሳይ ነው ከ ቡድን ጋር በ ምድብ: መለያ ከ ተጨመረ: ይህ ማስገቢያ ይታያል በ SQL HAVING |
እርስዎ የ ተግባር መጥሪያዎች በ ቀጥታ ማስገባት ይችላሉ ወደ SQL አረፍተ ነገር: አገባቡም እንደሚከተለው ነው:
ይምረጡ ተግባር(አምድ) ከ ሰንጠረዥ ውስጥ
ለምሳሌ: የ ተግባር መጥሪያ ለ SQL ድምር ለ ማስሊያ ይህ ነው:
ይምረጡ ድምር("ዋጋ") ከ "ጽሁፍ" ውስጥ
ከ ቡድን ተግባሮች በስተቀር ከ ላይ ያሉት ተግባሮች የ ስብስብ ተግባሮች ይባ-ላሉ እነዚህ ተግባሮች ዳታ የሚያሰሉ ናቸው ለ ውጤቱ ማጠቃለያ መፍጠሪያ: ተጨማሪ ተግባሮች በ ሳጥን ውስጥ ያልተዘረዘሩ ሊካተቱ ይችሉ ይሆናል: ይህን የሚወሰነው የ ዳታቤዝ ስርአት አሁን የሚጠቀሙት እና የ አሁኑ ሁኔታ Base driver ነው
ሌላ ተግባር ለ መጠቀም በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ የሌለ: እርስዎ ማስገባት አለብዎት በ ሜዳ ውስጥ
እርስዎ መመደብ ይችላሉ የ ሀሰት ተግባር መጥሪያዎች: ጥያቄው በ አምድ ራስጌ ላይ የማይታይ ከሆነ: የሚፈልጉትን ስም ያስገቡ በ ሀስት ውስጥ
ተመሳሳዩ ተግባር ለ SQL አረፍተ ነገር ነው:
ይምረጡ ተግባር() እንደ ሀሰት ከ ሰንጠረዥ ውስጥ
ለምሳሌ:
ይምረጡ መቁጠሪያ(*) እንደ መቁጠሪያ ከ "እቃ" ውስጥ
ይህን ተግባር የሚያስኬዱ ከሆነ: እርስዎ ማስገባት አይችሉም ተጨማሪ አምዶች ለ ጥያቄ እነዚህን አምዶች ከ መቀበል ይልቅ እንደ "ቡድን" ተግባር
ምሳሌዎች
በሚቀጥለው ምሳሌ ውስጥ: ጥያቄ በ ሁለት ሰንጠረዥ ውስጥ ይሄዳል: የ "እቃ" ሰንጠረዥ በ "እቃ_ቁጥር" ሜዳ ጋር እና ከ "አቅራቢ" ሰንጠረዥ ጋር በ "አቅራቢ_ስም" ሜዳ ጋር: በ ተጨማሪ ሁለቱም ሰንጠረዦች የ ጋራ ሜዳ ስም አላቸው የ "አቅራቢ_ቁጥር"
የሚቀጥሉት ደረጃዎች አስፈላጊ ናቸው ጥያቄ ለ መፍጠር: ከ ሶስት እቃ በላይ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን የያዘ
-
ያስገቡ የ "እቃ" እና "አቅራቢዎች" ሰንጠረዥ ወደ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ
-
አገናኝ የ "አቅራቢ_ቁጥር" ሜዳዎች ለ ሁለቱ ሰንጠረዦች እስከ አሁን ካልነበረ የዚህ አይነት ግንኙነት
-
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "እቃ_ቁጥር" ሜዳ ላይ በ "እቃ" ሰንጠረዥ ላይ: ማሳያ የ ተግባር መስመር በ መጠቀም የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ የ መቁጠሪያ ተግባር
-
ያስገቡ >3 እንደ ደንብ እና የሚታዩ ሜዳዎችን ያሰናክሉ
-
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "አቅራቢ_ስም" ሜዳ ላይ በ "አቅራቢዎች" ሰንጠረዥ ላይ: እና ይምረጡ የ ቡድን ተግባር
-
ጥያቄ ማስኬጃ
ይህ "ዋጋ" (ለ እያንዳንዱ እቃ ዋጋ) እና "አቅራቢው_ቁጥር" (ለ እቃ አቅራቢው) ሜዳዎች የሚኖረው በ "እቃ" ሰንጠረዥ ውስጥ ነው: እርስዎ መከከለኛ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ አቅራቢው የሚያቀርበውን በሚቀጥሉት ጥያቄዎች:
-
ያስገቡ የ "እቃ" ሰንጠረዥ ወደ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ
-
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "ዋጋ" ላይ እና "የ አቅራቢ_ቁጥር" ሜዳዎች ላይ
-
ማስቻያ የ ተግባር መስመር እና ይምረጡ የ መከከለኛ ተግባር ከ "ዋጋ" ሜዳ ውስጥ
-
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ "መከከለኛ" በ መስመር ላይ ለ ሀሰት ስም (ያለ ትምህርተ ጥቅስ)
-
ይምረጡ ቡድን ለ "አቅራቢ_ቁጥር" ሜዳ
-
ጥያቄ ማስኬጃ
የሚቀጥሉት የ አገባብ ዝርዝር ትእዛዞች እና ምልክቶች ዝግጁ ናቸው:
ተግባሮች
ለ ተመረጡት ተግባሮች ረድፍ ማሳያ ወይንም መደበቂያ
የ ሰንጠረዥ ስም
ለ ሰንጠረዥ ስም ረድፍ ማሳያ ወይንም መደበቂያ
የ ሀስት ስም
ለ ሀስት ስም ረድፍ ማሳያ ወይንም መደበቂያ
የተለዩ ዋጋዎች
ለ ጥያቄው የተለየ ዋጋዎች መፈጸሚያ ይህ የሚፈጸመው ለ መዝገቦች ዳታ ለያዙ በርካታ ጊዜ ለሚታዩ ነው በ ተመረጠው ሜዳ ውስጥ የተለየ ዋጋዎች ትእዛዝ ንቁ ነው: ለ እርስዎ የሚታየው አንድ መዝገብ ነው በ ጥያቄ ውስጥ (የተለየ) ያለበለዚያ: ለ እርስዎ ይታያል ሁሉንም መዝገብ የሚመሳሰል ለ ጥያቄ መመዘኛ (ሁሉንም)
ለምሳሌ: ይህ ስም "Smith" በርካታ ጊዜ በ እርስዎ ዳታቤዝ ውስጥ ከታየ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ዋጋዎች መለያ ትእዛዝ ለ መወሰን በ ጥያቄ ውስጥ ይህ ስም "Smith" አንድ ጊዜ ብቻ ይታያል
ለ ጥያቄ በርካታ ሜዳዎች ለሚያካትት: የ መቀላቀያ ዋጋዎች ከ ሁሉም ሜዳዎች ውስጥ ልዩ መሆን አለበት ስለዚህ ውጤቱ መፍጠር ይቻላል ከ ተወሰነ መዝገብ: ለምሳሌ: እርስው አለዎት "Smith in Chicago" አንዴ ካለ በ እርስዎ አድራሻ ደብተር ውስጥ እና "Smith in London" ሁለት ጊዜ በ መለያ ዋጋዎች ትእዛዝ: ጥያቄ ሁለት ሜዳዎች ይጠቀማል "የ አባት ስም" እና "ከተማ" እና ይመልሳል የ ጥያቄውን ውጤት "Smith in Chicago" አንዴ እና "Smith in London" አንዴ
በ SQL: ይህ ትእዛዝ ይመሳሰላል ከ የተለየ አንቀጽ ጋር
መጠን
እርስዎን ያስችሎታል ከፍተኛ ቁጥር የ መዝገቦች ጥያቄ የሚመልሰውን
የ ተጨመረ መጠን ካለ: እርስዎ ማግኘት ይችላሉ ከፍተኛውን የ መዝገብ ቁጥር እርስዎ የወሰኑትን: ያለበለዚያ: ለ እርስዎ ሁሉንም መዝገቦች ያሳያል ተመሳሳይ ለ ጥያቄ መመዘኛ
የ ማጣሪያ ሁኔታዎች መቀመሪያ
የ ማጣሪያ ሁኔታዎች በሚቀምሩ ጊዜ: በርካታ አንቀሳቃሽ እና ትእዛዞች ለ እርስዎ ዝግጁ ናቸው: ከ ተዛማጅ አንቀሳቃሾች በስተቀር: እነዚህ SQL-የተወሰኑ ትእዛዞች ይዞታውን ይጠይቃሉ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች: እርስዎ እነዚህን ትእዛዞች የሚጠቀሙ ከሆነ በ LibreOffice አገባብ: LibreOffice ራሱ በራሱ ይቀይራል እነዚህን ተመሳሳይ SQL አገባብ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ SQL ትእዛዝ በ ቀጥታ ማስገባት ይችላሉ: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ባጠቃላይ የ አንቀሳቃሾች እይታ ለ አንቀሳቃሾች እና ትእዛዞች ያሳያል
አንቀሳቃሽ |
ትርጉም |
ሁኔታው ተሟልቷል ይህ ከሆነ... |
= |
እኩል ነው |
... የ ሜዳው ይዞታ ተመሳሳይ ይሆናል ለ ተጠቆመው መግለጫ አንቀሳቃሽ = አይታይም በ ጥያቄ ሜዳዎች ውስጥ: እርስዎ ዋጋ ካስገቡ ያለ ምንም አንቀሳቃሽ: ማንቀሳቀሻው = ራሱ በራሱ ይቀበለዋል |
<> |
እኩል አይደለም |
...የ ሜዳው ይዞታ ተመሳሳይ አይደለም ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር |
> |
ይበልጣል ከ |
...የ ሜዳው ይዞታ ይበልጣል ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር |
< |
ያንሳል ከ |
...የ ሜዳው ይዞታ ያንሳል ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር |
>= |
ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ |
...የ ሜዳው ይዞታ ይበልጣል ወይን እኩል ይሆናል ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር |
<= |
ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል ከ |
...የ ሜዳው ይዞታ ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል ከ ተወሰነው መግለጫ ጋር |
ምሳሌዎች
='ወይዘሪት' |
የ ሜዳ ስሞች ይመልሳል: የ ሜዳ ስም ይዞታ በ "ወይዘሪት" |
<'2001-01-10' |
ከ ጥር 10, 2001 በፊት የሆኑ ቀኖች ይመልሳል |
እንደ 'መ?ጠት' |
የ ሜዳ ስሞች ይመልሳል: ከ ሜዳ ይዞታዎች ጋር እንደ "መስጠት" እና "ሰጠ" |
እንደ 'ፀ*' |
የ ዳታ ሜዳዎች ከ ሜዳ ይዞታዎች ጋር ይመልሳል እንደ "ፀሐይ" |
በ 10 እና 20 መካከል |
የ ሜዳ ስሞች ይመልሳል: ከ ሜዳ ይዞታዎች ጋር በ 10 እና 20 ዋጋዎች መካከል (ሜዳው የ ጽሁፍ ወይንም የ ቁጥር ሊሆን ይችላል) |
ውስጥ (1; 3; 5; 7) |
የ ሜዳ ስሞች ይመልሳል ዋጋቸው የሆነ 1, 3, 5, 7. የ ሜዳው ስም የ እቃ ቁጥር ከያዘ: ለምሳሌ: እርስዎ መፍጠር ይችላሉ ጥያቄ የሚመልስ እቃው የ ተወሰነ ቁጥር ሲኖረው |
ውስጥ አይደለም ('Smith') |
የ ሜዳ ስሞች ይመልሳል: ያልያዘ "Smith" |
እንደ መዝለያ ቅደም ተከተል: {መዝለያ 'መዝለያ-ባህሪ'}
ለምሳሌ: ይምረጡ * ከ እቃዎች ውስጥ ከ እቃው ስም እንደ 'የ *%' {መዝለያ '*'}
ይህ ምሳሌ ለ እርስዎ ሁሉንም ማስገቢያዎች ይሰጣል የ እቃው ስም የሚጀምርበትን በ 'የ *': ይህ ማለት እርስዎ መፈለግ ይችላሉ ባህሪዎችን ያለበለዚያ እንደ ቦታ ያዢዎች የሚወሰዱ: እንደ *, ?, _, % ወይንም ነጥብ.
የ ውጭ ማገናኛ ሂደት መዝለያ: {oj የ ውጭ-ማገናኛ}
ለምሳሌ: ይምረጡ ጽሁፍ.* ከ {oj እቃ ከ ግራ ውጪ አገናኝ ደንቦች በ እቃ.no=orders.ANR}
የ ጽሁፍ ሜዳዎች ጥያቄ
የ ጽሁፍ ሜዳ ይዞታ ለ መጠየቅ: እርስዎ ማስገባት አለብዎት ነጠላ ትምህርተ ጥቅስ በ አገላለጽ መካከል: መለያው የ ላይኛው ጉዳይ ፊደል እና የ ታችኛው ጉዳይ ፊደል መካከል እንደ ዳታቤዝ አጠቃቀም ይለያያል: እንደ ትርጉሙ: ፊደል-መመጠኛ ነው (አንዳንድ ዳታቤዝ ይህን መከልከያ አያዩትም)
የ ቀን ሜዳዎች ጥያቄ
የ ቀን ሜዳዎች የሚወከሉት በ #ቀን# በ ግልጽ ለ መለየት እንደ ቀን: ቀን: ሰአት: እና/ሰአት መደበኛ (የተለዩ) የሚጠቅሙት በ ሁኔታ ውስጥ ነው በ አንዱ በ SQL መዝለያ አገባብ ወይንም በ ነባር የ SQL2 አገባብ
የ ቀን አይነት አካል |
የ SQL መዝለያ አገባብ #1 - አይሰራ ይሆናል |
የ SQL መዝለያ አገባብ #2 |
የ SQL2 አገባብ |
ቀን |
{ቀ'አአአአ-ወወ-ቀቀ'} |
{ቀ 'አአአአ-ወወ-ቀቀ'} |
'አአአአ-ወወ-ቀቀ' |
ሰአት |
{ቀ'ሰሰ:ደደ:ሰሰ'} |
{ጊ 'ሰሰ:ደደ:ሰሰ[.ሰሰ]'} |
'ሰሰ:ደደ:ሰሰ[.ሰሰ]' |
ቀን ሰአት |
{ቀ'አአአአ-ወወ-ቀቀ ሰሰ:ደደ:ሰሰ'} |
{ጊዜ 'አአአአ-ወወ-ቀቀ ሰሰ:ደደ:ሰሰ[.ሰሰ]'} |
'አአአአ-ወወ-ቀቀ ሰሰ:ደደ:ሰሰ[.ሰሰ]' |
ለምሳሌ: ይምረጡ {d '1999-12-31'} ከ አለም አመቶች
ለምሳሌ: ይምረጡ * ከ የ እኔ ሰንጠረዥ አመቶች='1999-12-31'
ሁሉም የ ቀን አገላለጾች (የተለዩ) በ ነጠላ ትምህርተ ጥቅስ መከበብ አለባቸው: (ለ በለጠ መረጃ የ ተወሰነ ዳታቤዝ እና አገናኞች እርስዎ የሚጠቀሙትን ያመሳክሩ)
የ አዎ/አይ ሜዳዎች ጥያቄ
ለ ጥያቄ አዎ/አይ ሜዳዎች: የሚቀጥለውን አገባብ ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ይጠቀሙ:
ሁኔታው |
የ ጥያቄ መመዘኛ |
ለምሳሌ |
አዎ |
ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዦች: እኩል አይደለም ከ ማንኛውም ዋጋ ጋር |
=1 ይመልሳል ለ ሁሉም መዝገቦች ለ አዎ/አይ ሜዳ አንዱን ሁኔታ "አዎ" ወይንም "አይ" (በ ተመረጠው ጥቁር ውስጥ) |
አይ |
. |
=0 ይመልሳል ለ ሁሉም መዝገቦች ለ አዎ/አይ ሜዳ አንዱን ሁኔታ "አዎ" ወይንም "አይ" (ምርጫ የለም) |
ባዶ |
ባዶ ነው |
ባዶ ነው ይመልሳል ለ ሁሉም መዝገቦች ለ አዎ/አይ ሜዳ አንዱን ሁኔታ አዎ ወይንም አይ (በ ግራጫ የተመረጠውን) |
አገባቡ ይለያያል እንደ ዳታቤዝ ስርአት እንደሚጠቀሙት: እርስዎ ማስታወስ አለብዎት አዎ/አይ ሜዳዎች መግለጽ እንደሚቻል በ ተለያዩ (ለ 2 ብቻ ሁኔታዎች ከ 3 ይልቅ)
የ ጥያቄዎች ደንብ
የ ጥያቄዎች ደንብ ተጠቃሚውን የሚያስችለው ዋጋዎችን ማስገባት ነው በ ማስኬጃ-ሰአት ጊዜ: እነዚህ ዋጋዎች የሚጠቅሙት ለ መመዘኛ ነው ለ የሚታዩትን መዝገቦች ለ መምረጥ: እያንዳንዱ ዋጋ የተዛመደ የ ደንብ ስም አለው: የሚጠቅመው ተጠቃሚው ጥያቄ በሚያስኬድ ጊዜ ነው
የ ደንብ ስሞች የሚቀጥሉት በ ኮለን ነው በ ሁለቱም በ ንድፍ እና SQL መመልከቻ ጥያቄ ውስጥ: ይህን መጠቀም ይችላሉ ዋጋ በሚታይበት ቦታ ሁሉ: ተመሳሳይ ዋጋ የሚታይ ከሆነ ከ አንድ ጊዜ በላይ በ ጥያቄ ውስጥ: ተመሳሳይ የ ደንብ ስም ተጠቅመዋል ማለት ነው
በ ቀላሉ ጉዳይ: ተጠቃሚ ዋጋ በሚያስገባበት እኩል የሚሆን ከ ጥራት ጋር: የ ደንብ ስም ቀደም ያለው ኮለን (:) በ ቀላሉ ይገባል በ መመዘኛው ረድፍ ውስጥ: በ SQL ዘዴ ውስጥ: ይህ መጻፍ አለበት እንደ የት "ሜዳ" = :ደንብ_ስም
የ ደንቦች ስም እነዚህን ባህሪዎች መያዝ የለበትም <space>`!"$%^*()+={}[]@'~#<>?/, ተመሳሳይ የ ሜዳ ስሞች አይደሉም ወይንም የ SQL የ ተቀመጡ ቃሎች: ተመሳሳይ ሊሆኑ ይችላሉ በ ሀሰት
ለ ተመረጡት መዝገቦች ጠቃሚ መገንቢያ የ ጽሁፍ ሜዳዎች ይዞታ መሰረት ያደረገ የ ተደበቀ አምድ መጨመር ነው በ "እንደ '%' || :የ ሜዳ_አካል_ነው || '%'" እንደ መለያ: ይህ ተመሳሳይ መዝገቦች በ ትክክል ይመርጣል: የ ፊደል-መመጠኛ መሞከሪያ ካስፈለገ: አንድ የሚጠቀሙት መፍትሄ ዝቅተኛ (የ ሜዳ_ስም) እንደ ሜዳ እና እንደ ዝቅተኛ ( '%' || : የ ሜዳ_አካል_ነው || '%' ) እንደ መለያ: ማስታወሻ ክፍተት እንደ መለያ በጣም አስፈላጊ ነው: ክፍተት ካላስገቡ የ SQL ተንታኝ የሚተረጉመው ጠቅላላ መለያው እንደ አንድ ሀረግ ተመሳሳይ እንደሚፈለግ ነው: በ SQL mode ይህ መጻፍ አለበት እንደ ዝቅተኛ ( "የ ሜዳ_ስም" ) እንደ ዝቅተኛ ( '%' || : የ ሜዳ_አካል_ነው || '%' )
የ ጥያቄ ደንብ መጠቀም ይችላሉ ለ ዳታ ምንጭ ለ ንዑስ ፎርሞች ለ ማስቻል ለ መከልከል ተጠቃሚው የሚታየውን መዝገብ
የ ማስገቢያ ደንብ
የ ደንብ ማስገቢያ ንግግር ተጠቃሚውን ይጠይቃል የ ደንብ ዋጋዎች እንዲያስገባ: ያስገቡ ዋጋ ለ እያንዳንዱ ጥያቄ ደንብ እና ያረጋግጡ በ መጫን እሺ ወይንም በ መጻፍ ማስገቢያ .
በ ተጠቃሚው የሚገቡ ዋጋዎች ማንኛውም ባህሪዎች መያዝ አለባቸው የሚፈቀድ ለ SQL ለ ተዛመደው መመዘኛ: ይህ ሁኔታ እንደ ዳታቤዝ ስርአት አይነት ይለያያል
ተጠቃሚው መጠቀም ይችላል የ SQL ሁለ-ገብ ባህሪዎች "%" (አሻሚ ሀረግ) ወይንም "_" (አሻሚ ነጠላ ሀረግ) እንደ ዋጋ ለ መዝገቦች ፈልጎ ማግኛ ለ ውስብስ መለያዎች
የ SQL ዘዴ
SQL ማለት የ "Structured Query Language" እና መግለጫ ለ መምሪያ: ለ ማሻሻያ እና ለ ማስተዳደሪያ ተዛማጅ ዳታቤዞች
ለ LibreOffice እርስዎ ምንም እውቀት አያስፈልጎትም የ SQL ለ በርካታ ጥያቄዎች: እርስዎ ምንም ማስገባት የለቦትም የ SQL ኮድ: እርስዎ ከ ፈጠሩ ጥያቄ በ ጥያቄ ንድፍ LibreOffice ራሱ በራሱ ይቀይራል የ እርስዎን ትእዛዝ ወደ ተመሳሳይ የ SQL አጋባብ: ከሆነ እርስዎ እርዳታ በ ንድፍ መቀየሪያ መመልከቻ ማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፍ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ SQL መመልከቻ: እርስዎ መመልከት ይችላሉ የ SQL ትእዛዞች ለ ጥያቄ ቀደም ብሎ ለ ተፈጠረው
እርስዎ መቀመር ይችላሉ የ ራስዎትን ጥያቄ በ ቀጥታ በ SQL ኮድ ውስጥ: ማስታወሻ: ነገር ግን የ ተለዩ አገባቦች ጥገኞች ናቸው እርስዎ ለሚጠቀሙበት ዳታቤዝ ስርአት
እርስዎ በ እጅ የ SQL ካስገቡ: እርስዎ መፍጠር ይችላሉ SQL-የተወሰነ ጥያቄዎች በ ንድፍ ገጽታ ያልተደገፉ በ ጥያቄ ንድፍ እነዚህ ጥያቄዎች መፈጸም አለባቸው በ native SQL ዘዴ ውስጥ
በ መጫን የ SQL ትእዛዝ በቀጥታ ማስኬጃ ምልክት በ SQL መመልከቻ ውስጥ: እርስዎ መቀመር ይችላሉ ጥያቄ ምንም ሂደቱ ያልተሰራ በ LibreOffice.