ጥያቄዎች
"ጥያቄ" የ ሰንጠረዥ ልዩ መመልከቻ ነው: ጥያቄ የ ተመረጡ መዝገቦችን ወይንም የ ተመረጡ ሜዳዎችን ማሳያ ነው በ መዝገቦች ውስጥ: እነዚህን መዝገቦችንም ለ መለየት ይጠቅማል: ጥያቄ መፈጸም ይቻላል ወደ አንድ ሰንጠረዥ ወይንም ወደ በርካታ ሰንጠርዦች: የ ተገናኙ ከሆነ በ መደበኛ የ ዳታ ሜዳዎች
ጥያቄዎችን ይጠቀሙ መዝገቦች ለማግኘት የ ዳታ ሰንጠረዥ መሰረት ያደረገ በ አንዳንድ መመዘኛ: ሁሉም ጥያቄዎች ለ ዳታቤዝ የ ተፈጠሩት ተዘርዝረዋል በ ጥያቄዎች ማስገቢያ ውስጥ: ይህ ማስገቢያ የ ዳታቤዝ ጥያቄዎችን ስለያዘ: የ "ጥያቄ ማጠራቀሚያ" ይባላል
የ ህትመት ጥያቄዎች
ጥያቄ ወይንም ሰንጠረዥ ለማተም:
-
የ ጽሁፍ ሰነድ መክፈቻ (ወይንም የ ሰንጠረዥ ሰነድ እርስዎ ከ ፈለጉ የተወሰነ የ ማተሚያ ተግባሮች ለዚህ አይነት ሰነድ መወሰን ይችላሉ)
-
ይክፈቱ የ ዳታቤዝ ፋይል እና ይጫኑ የ ሰንጠረዥ ምልክት ላይ እርስዎ ሰንጠረዥ ማተም ከ ፈለጉ: ወይንም ይጫኑ የ ጥያቄ ምልክት ላይ እርስዎ ጥያቄ ማተም ከ ፈለጉ
-
ይጎትቱ የ ሰንጠረዡን ስም ወይንም ጥያቄ ወደ ተከፈተው ሰነድ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ: የ ንግግር ዳታቤዝ አምዶች ማስገቢያ ይከፈታል
-
ይወስኑ የትኞቹ አምዶች = ዳታ ሜዳ እርስዎ ማካተት እንደሚፈልጉ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ በራሱ አቀራረብ ቁልፍ እና ይምረጡ ተመሳሳይ የ አቀራረብ አይነት: እና ንግግሩን ይዝጉ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ጥያቄ ወይንም ሰንጠረዥ ይገባል
-
ሰነዱን ያትሙ በ መምረጥ ፋይል - ማተሚያ
እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ (Ctrl+Shift+F4) ይምረጡ ጠቅላላ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ዳታ ምንጭ መመልከቻ (ይጫኑ ከ ላይ በ ግራ ሰንጠረዥ በኩል) እና ከዛ ይጎትቱ ምርጫዎትን ወደ ጽሁፍ ሰነድ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ
ዳታ መለያ እና ማጣሪያ
እርስዎን ዳታ መለየት እና ማጣራት ያስችሎታል በ ጥያቄ ሰንጠረዥ ውስጥ
የ ጥያቄ ንድፍ
በ ጥያቄ ንድፍ እርስዎ ጥያቄ መፍጠር እና ማረም ወይንም መመልከት ይችላሉ
ጥያቄ በ በርካታ ሰንጠረዦች ውስጥ
የ ጥያቄ ውጤት ዳታ ከ በርካታ ሰንጠረዦች ውስጥ መያዝ ይችላል: እነዚህ መዝገቦች ከ እያንዳንዳቸው ጋር የ ተገናኙ ከሆነ በ ተስማሚ የ ዳታ ሜዳዎች
የ ጥያቄ መመዘኛ አቀራረብ
እርስዎ ማግኘት ይችላሉ የትኞቹን አንቀሳቃሾች እና ትእዛዞች እንደሚጠቀሙ ለ መቀመሪያ ማጣሪያ ሁኔታዎች በ ጥያቄ ውስጥ
ተግባሮች መፈጸሚያ
እርስዎ ስሌቶች መፈጸም ይችላሉ ከ ዳታ ሰንጠረዥ ውስጥ እና ውጤቱን ማስቀመጥ ይችላሉ በ ጥያቄ ውጤት ውስጥ