ኢዩሮ መቀየሪያ አዋቂ

የ ተገኘውን የ ገንዘብ መጠን በ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነዶች እና ሜዳዎች እና ሰንጠረዦች በ LibreOffice መጻፊያ ሰነዶች ወደ ኢዩሮ መቀየሪያ

የ ተዘጉ ፋይሎች ብቻ መቀየሪያ: ይቻላል: ነገር ግን: ኢዩሮ መቀየሪያ ለ መጠቀም በ ተከፈተ የ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ: የ ተለየ ንግግር ይከፈታል: ይህ ንግግር ተገልጿል በዚህ ክፍል መጨረሻ በኩል .

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - አዋቂ - ኢዩሮ መቀየሪያ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

በ አውሮፓውያን የ ገንዘብ ማህበር ውስጥ አባል ለሆኑ አገሮች ብቻ ገንዘብ መቀየሪያ


ከፍተኛነት

ነጠላ LibreOffice የ ሰንጠረዥ ሰነድ

መቀየሪያ ነጠላ የ LibreOffice ሰንጠረዥ ፋይል ሜዳዎች እና ሰንጠረዥ ለ መቀየር በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ: መጀመሪያ ምልክት ያድርጉ በ ሜዳዎች እና ሰንጠረዥ መቀየሪያ በ ጽሁፍ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

ሙሉ ዳይሬክቶሪ

ሁሉንም መቀየሪያ LibreOffice ሰንጠረዥ እና LibreOffice መጻፊያ ሰነዶች እና ቴምፕሌቶች በ ተመረጠው ዳይሬክቶሪ ውስጥ

ገንዘብ

የ ተወሰነውን ገንዘብ ወደ ኢዩሮ መቀየሪያ

የ ዳይሬክቶሪ ምንጭ / የ ሰነድ ምንጭ

የሚያሳየው ዳይሬክቶሪ ወይንም የሚቀየረውን የ ነጠላ ሰነድ ስም ነው

...

የሚፈለገውን ዳይሬክቶሪ ወይንም ሰነድ እንዲመርጡ ንግግር መክፈቻ

ንዑስ ፎልደሮችን ያካትታል

ሁሉም ንዑስ ፎልደሮች በ ተመረጠው ዳይሬክቶሪ ውስጥ ይካተቱ እንደሆን መወሰኛ

እንዲሁም ሜዳዎችን እና ሰንጠረዦችን መቀየሪያ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

የ ተገኘውን የ ገንዘብ መጠን መቀየሪያ በ ሜዳዎች እና ሰንጠረዥ በ LibreOffice መጻፊያ ሰነዶች ውስጥ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

በ ጽሁፍ ሰነድ ያሉ ዋጋዎች በ ሜዳዎች ውስጥ ወይንም በ ሰንጠረዥ ውስጥ የሌሉ አይቀየሩም


ለጊዜው ወረቀቱን ካልተጠየቀ አትጠብቅ

የ ወረቀት መጠበቂያ መወሰኛ በሚቀየር ጊዜ ይሰናከል እንደሆን እና ከዛ በኋላ እንደገና-ማስቻያ: የ ወረቀት መጠበቂያ በ መግቢያ ቃል ይጠበቅ እንደሆን: ለ እርስዎ የ መግቢያ ቃል ማስገቢያ ንግግር ይታያል

ኢላማው ዳይሬክቶሪ

የ ተቀየሩት ፋይሎች የሚቀመጡበትን ፎልደር እና መንገድ መወሰኛ

...

እርስዎ ዳይሬክቶሪ የሚመርጡበት ንግግር መክፈቻ የ ተቀየሩ ፋይሎች የሚቆዩበት

መሰረዣ

የ ኢዩሮ መቀየሪያ መዝጊያ

እርዳታ

እርዳታ ማስጀመሪያ ለ ንግግር

መቀየሪያ

መቀየሪያ ማስጀመሪያ

በሚቀየር ጊዜ: የ ሂደቱን ሁኔታ የሚያሳይ ገጽ

ወደ ኋላ

ወደ ኢዩሮ መቀየሪያ መጀመሪያ ገጽ ይመለሳል

የ አሁኑ ሰነድ ከሆነ የ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነድ ወይንም ቴምፕሌት: እርስዎ የ ኢዩሮ መቀየሪያን መጥራት ይችላሉ: ተመሳሳዩን ምልክት በ መጠቀም ከ እቃ መደርደሪያ ውስጥ ይህ ምልክት በ ነባር የ ተደበቀ ነው: ለማሳየት የ ኢዩሮ መቀየሪያን ምልክት ይጫኑ ቀስቱን ከ እቃ መደርደሪያ መጨረሻ በኩል ያለውን: ይምረጡ የሚታዩ ቁልፎች ትእዛዝ እና ያስጀምሩ የ ኢዩሮ መቀየሪያ ምልክት

ምልክት

ኢዩሮ መቀየሪያ

ኢዩሮ መቀየሪያ ንግግር ያያዛቸው ተግባሮች የሚከተሉት ናቸው:

ጠቅላላ ሰነዱ

ጠቅላላ ሰነድ መቀየሪያ

ገንዘብ

ወደ ኢዩሮ የሚቀየረውን ገንዘብ መወሰኛ

ምርጫዎች

ይምረጡ ክፍሎች መቀየር የሚፈልጉትን ወደ እዚህ መጠን: እርስዎ ምልክት ካላደረጉ በ ጠቅላላ ሰነድ ላይ ምልክት ያድርጉ: ይምረጡ ከ ምርጫ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ የሚፈለገውን ማስገቢያ ከ ቴምፕሌቶች / የ ገንዘብ መጠን ሜዳ ውስጥ: የ ተመረጠው ሜዳ ይታያል እንደ ሰነድ: ይጫኑ መቀየሪያ መቀየሪያውን ለ መፈጸም

የ ክፍል ዘዴዎች

ሁሉም ክፍሎች በ ተመረጠው የ ክፍል ዘደ ተቀይረዋል

የ ገንዘብ ክፍሎች በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ

ሁሉም የ ገንዘብ ክፍሎች በ ንቁ ሰንጠረዥ ውስጥ ይቀየራሉ

የ ገንዘብ ክፍሎች በ ጠቅላላው ሰነድ ውስጥ

ሁሉም የ ገንዘብ ክፍሎች በ ንቁ ሰነድ ውስጥ ይቀየራሉ

የተመረጠው መጠን

ሁሉም የ ገንዘብ ክፍል በ ተመረጠው መጠን ውስጥ መቀየሪያው ከ መጠራቱ በፊት የነበረ በሙሉ ይቀየራል ሁሉም ክፍሎች ተምመሳሳይ አቀራረብ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል ስለዚህ እንደ አንድ መጠን እንዲታወቁ

ቴምፕሌቶች/ የ ገንዘብ መጠኖች

ከ ዝርዝር ውስጥ የሚቀየሩትን መጠኖች ማሳያ