ከ ሰነድ መቀየሪያ የቀጠሉ ገጾች
መወሰኛ ለ እያንዳንዱ ቴምፕሌት አይነት እና የ ሰነድ አይነት: የሚነበብበት ዳይሬክቶሪ እና የሚጻፍበት ዳይሬክቶሪ
ቴምፕሌቶች
ቴምፕሌቶች ይቀየሩ እንደሆን እና እንዴት እንደሚቀየሩ መወሰኛ
የ ጽሁፍ ቴምፕሌቶች
ያስታውሱ የ "ጽሁፍ ቴምፕሌቶች" ምልክት መቀየር እንደሚቻል: እንደ ምርጫው አይነት ካለፈው ገጽ ውስጥ: ለምሳሌ: የ Microsoft Word ሰነድ ከ ተመረጠ: ምልክቱ ያነባል "Word ቴምፕሌቶች".
ቲምፕሌቶች እንደሚቀየሩ መወሰኛ
ንዑስ ዳይሬክቶሪዎችን ያካትታል
ለ ተመረጠው ዳይሬክቶሪ ንዑስ ዳይሬክቶሪዎች ውስጥ ማሳያ እንዲሁም ተመሳሳይ ፋይሎች ይፈለጋሉ
ማምጫ ከ
የ ፋይሎቹን ምንጭ የያዘውን ዳይሬክቶሪ መወሰኛ
ማስቀመጫ ወደ
ፋይሎች የሚጻፉበትን መድረሻ ዳይሬክቶሪ መወሰኛ
...
የሚፈለገውን መንገድ እንዲመርጡ ንግግር መክፈቻ
ሰነዶች
ሰነዶች ይቀየሩ እንደሆን እና እንዴት እንደሚቀየሩ መወሰኛ
የጽሁፍ ሰነዶች
ያስታውሱ የ "ጽሁፍ ሰነዶች" ምልክት መቀየር እንደሚቻል: እንደ ምርጫው አይነት ካለፈው ገጽ ውስጥ: ለምሳሌ: የ Microsoft Word ሰነድ ከ ተመረጠ: ምልክቱ ያነባል "Word ሰነዶች"
ሰነዶቹ እንደሚቀየሩ ማመልከቻ
እዚህ መመለስ ይችላሉ ወደ ዋናው ገጽ ወደ የ ሰነድ መቀየሪያ አዋቂ.