የ ቡድን አካል አዋቂ: የ ምርጫ ቡድን መፍጠሪያ

ምልክት መወሰኛ ለ ምርጫ ቡድን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

በ ፎርም ንድፍ ውስጥ: ይጫኑ የ ቡድን ሳጥን ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ እና ከዛ ይጠቀሙ አይጥ ለ መፍጠር ክፈፍ - መጨረሻ አዋቂ ገጽ


የትኛው መግለጫ ይሰጥ ለ እርስዎ ምርጫ ቡድን?

ለ ምርጫ ሳጥን ምልክት መወሰኛ: ለ እርስዎ የ ምልክት ይታያል የ ቡድን ሳጥን በ ፎርም ውስጥ ይህ ማስገቢያ የሚያመለክተው የ ምልክት ባህሪ ምርጫ ሜዳ ነው